

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ቤልጅየሞች ለዚህ ውድድር(ቶርናመንት) በቀላሉ ነበር ያለፉት፤ 3 ጎል ብቻ በማስተናገድ 40 ጎል ነበር ያስቆጠሩት! ራሽያዎች በማርቲኔዝ ቡድን በቀላሉ ነበር የተሸነፉት። ቤልጅየሞች ወደዚ ምድብ ሲገቡ በእርግጠኝነት የበላይነት ስሜት እየተሰማቸው ነው የሚሆነው። ቤልጅየሞች ኬቨን ድብራየን በተጎዳው የአይን ሶኬቱ ምክንያት የአካልብቃቱ ነገር አሳሳቢ ሆኖባቸዋል፤ አቋሙ ይስተካከላል ብለው እጅጉን ተስፋ ያደርጋሉ። ሃይለኛውን አጥቂ ሮማሉ ሉካኩን ይመልከቱ።
ዴንማርክ ሶስቱንም የማጣርያ ጨዋታዎቻቸውን ካሸነፉ ቡሃላ ወደዚ ውድድር(ቶርናመንት) በከፍተኛ ደስታ ነው የመጡት። ምንም ጎል ሳይገባባቸው 14 ጎል ነው ያስቆጠሩት፤ ሆኖም ግን ምድብ B ውስጥ የሚያጋጥሟቸው ቡድኖች ከ እስራኤል፣ ሞልዶቫ እና አውስትሪያ በላይ የተሻለ እግር ኳስ ነው የሚጫወቱት። ዴንማርኮች የሚመሩት በካስፐር ህዩልማንድ ነው፤ ህዩልማንድ ለዚህ አመቱ ዩሮ ሊተካ ታስቦ የነበረ ቢሆንም አለምአቀፋዊ ክስተቶች ሌላ እድል ሰጥተውታል። ክርስቲያን ኤሪክሰንን ይመልከቱ ይሄ ምርጥ ጨዋታ ፈጣሪ ለዴኒሾቹ ጥሩ ነገሮችን ለመፍጠር አጥብቆ ይሻል።
ያለፈውን የአለም ዋንጫ 2018 ላይ ካስተናገዱ ቡሃላ ራሽያዎች በከፊል በጡረታ ወጪዎች ምክንያት ሰሞኑን ቡድኑን መልሶ መገንባት ላይ ናቸው። ግብ ጠባቂው አንቶን ሹኒን አሁን ጡረታ የወጣውን የኢጎር አኪንፌቭ’ን ቦታ ለመውሰድ ዝግጁ ይመስላል። ሆኖም ግን የቆየው የመሃልጀርባ(ሴንተር ባክ) ተጫዋች ሰርጌ ኢግናሼቪች’ም ጡረታ ወጥቷል እናም አሰልጣኝ ስታኒስላቭ ቼርቼሶቭ በተከላካይ ቦታ ላይ ብርቱ ተተኪ በመፈለግ ላይ ነው። በዚህ ምክንያት ራሽያዎች ከወደኋላ ደካማ ይመስላሉ እናም እዚህ ምድብ ውስጥ ሊቸገሩ ይችላሉ። ሆኖም ወጣት ተከላካዮች ለመታየት እድል ያገኛሉ! ቁልፉ ተጫዋች አጥቂ አርቴም ዝዩባ ሁሉም ማጣርያ ጨዋታዎች ላይ ተሳትፏል እናም እረጅም እንደመሆኑ መጠን የራሽያ አትኩሮት ማረፊያ ነው።
ፊንላንድ ሰሞኑን በትልቁ መሻሻልን አሳይተዋል። በ2016 ዩሮ ማጣርያ ጨዋታዎቻቸው ላይ ምንም ጨዋታ አላሸነፉም ነበር። ከዛ አሳዛኝ አጨዋወታቸው ቡሃላ እድላቸውን ለመሞከር የቀድሞ የተምህርት ቤት አስተማሪ የነበረውን ማርኩ ካኔርቫ’ን ቀጥረዋል። ከተቀጠረ ቡሃላ ምንም የአሰልጣኝነት ልምድ ሳይኖረው ካኔርቫ ሀገሩን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አለምአቀፍ ውድድር በማምጣት አስደናቂ ስራ ሰርቷል! ከፊንላንድ መከታተል ያለቦት ተጫዋች ቴሙ ፑኪ ነው፤ ይሄ አጥቂ በማጣርያ ጨዋታዎች ላይ በቡድኑ ከተቆጥሩት 16 ጎሎች አስሩን አሱ ነው ያስቆጠረው። ከነበረበት የቁርጭምጭሚት አደጋ አገግሞ በደንብ ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል።
የምድብ ድልድል የዚህ አመት አውሮፓ ዋንጫ ቅርጽ ይዞ ማለፍ ችሏል። ለማለፍ ሲጠበቁ የነበሩት ቡድኖችም...
ጣሊያኖች የመጀመሪያውን ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የማሸነፍ ግምት ተስጥቷችው የገቡ ሲሆን በጨዋታውም አስገራሚ እና ከፍተኛ...
Italy will face Spain የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በጣሊያን እና ስፔን መካከል ይደረጋል። በሃሳብ...
Wales against Denmark ዌልሶች የምድብ ደረጃ ድልደላ ከስዊዘርላንዶች ጋር በነበራቸው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት...