

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ጣሊያኖች የመጀመሪያውን ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የማሸነፍ ግምት ተስጥቷችው የገቡ ሲሆን በጨዋታውም አስገራሚ እና ከፍተኛ በሆነ የማጥቃት እንቅስቃሴ ስፔኖችን ድል ማድረግ ችለዋል። ዌምብሌ ስታዲየም በደጋፊ ደስታ እና ድምጽ ታጅቦ ነበር።
ጣሊያኖች ጨዋታው ከተጀመረ አንድ ሰአት ሲሞላው ጥበብ በተሞላበት ምት የመክፈቻውን ግብ በፌድሪኮ ቺሳ አማካኝነት አስገቡ። በዚህም ሰአት ጣሊያኖች በዚች ግብ ብቻ ወደ ፍጻሜው ጨዋታ ለማለፍ በቂ ነበር ብለው አስበው ነበር። ሆኖም ግን ስፔኖች በተጠባባቂ ወንበር ላይ የነበርውን አልቫሮ ሞራታ መድረክ ከፈቱለት። 80ኛው ደቂቃ ላይ ከኪዳኒ አልሞ ጋር አንድ ሁለት በመቀባበል ጂያንሉንጂ ዶናርማምን በማለፍ የጣሊያኖች ግብ ላይ አስቆጠረ። በመደበኛ ሰአት እና በተጨማሪ ደቂቃዎች ላይ ምንም ግቦች ባለመቆጠሩ ወደ መለያ ቅጣት ምት ሊሄዱ ችለዋል። እድለቢስ የሆነው ሞራታ ቅጣት ምት በመሳት 2-4 በሆነ ውጤት ተሸንፈው ስፔኖች ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ችለዋል።
እንግሊዞች የተሻሉ መስለው ቢታዩም የዴንማርክን ቡድን ለማሸነፍ እድል አስፈልጓቸው ነበር። የካስፐር ሁልማንድ ደንማርኮች ያላቸውን ሁሉ አቅም ቢጠቀሙም እድል ከእነሱ ጋር አልነበረችም በተጨማሪም እንግሊዞች በጋሪዝ ሳውዝጌት ምርጥ አስልጣኝነት ማለፍ ሲችሉ ደንማርኮች በአሳዛኝ ሁኔታ ወድቀዋል።
ሚኬል ዳምስጋርድ በ30ኛው ድቂቃ የመክፈቻ ግብ አስደናቂ የሆን ነጻ ምት ማግባት ችሏል። እንግሊዞችም ምላሽ እይፈለጉ ነበር። ቡካዮ ሳካ ያሽማትን ኳስ ሲሞን ክጃር በራሱ መረብ ላይ አስቆጠረ። ከጅማሮ ዴንማርኮችን ስተርሊንግ አሳስቧቸው ነበር። የደረሰበትም ጉዳት ወደ ግብ በተጠጋበት ጊዜ ዮአኪም ማሂሌ ጠልፎት ሲለወደቀ ነበር። ንክኪያቸው ትንሽ ቢሆንም በቫር(VAR) በመታገዝ ቅጣት ምት ተሰጣቸው። በዴንማርክ ግብ ላይ ሃሪ ኬን የመታትን ኳስ ካስፐር ሹማይክል መመለስ ቢችልም የተመለሰችው ኳስ ወደ ሃሪ ኬን አቅጣቻ ስለነበረች በማግባት እንግሊዞችን ወደ ፍጻሜ ጨዋታው እንዲያልፉ አድርጓል።
እንግሊዞች ወደ ፍጻሜው ጨዋታ በሃገራቸው ሜዳ ላይ እና አሪፍ አቋም የማሸነፍ ግምት ተሰጥቷቸዋል። ሆኖም ግን ጣሊያኖች በውድድር ፍጻሜ ጨዋታ ልምድ ያላችው ናቸው። ማጥቃት የበዛበት ጨዋታ ይጠብቁ። ጣሊያኖች ለማገገም ተጨማሪ አንድ ቀን ቢኖራቸውም እንግሊዞች ግን ከ55 አመት በኋላ በአለም አቀፍ መድረክ ድል ለማድረግ በጉጉት እየተጠባበቁ ይገኛል። ለእንግሊዞች ወሳኝ ተጫዋች የሆነው ስተርሊንግ ነው። ለጣሊያኖች ቺሳን በትኩረት ሊመለከቱት ይገባል።
የምድብ ድልድል የዚህ አመት አውሮፓ ዋንጫ ቅርጽ ይዞ ማለፍ ችሏል። ለማለፍ ሲጠበቁ የነበሩት ቡድኖችም...
Italy will face Spain የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በጣሊያን እና ስፔን መካከል ይደረጋል። በሃሳብ...
Wales against Denmark ዌልሶች የምድብ ደረጃ ድልደላ ከስዊዘርላንዶች ጋር በነበራቸው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት...
Group A ከጅማሬው አንስቶ በአውሮፓ ዋንጫ ጣልያኖች ፈታኝ እና ከባድ ቡድን እንደሆኑ አስታይተዋል። ሁለቱንም...