

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ባየር ሙኒክ
ምናልባት ሊጉ ከመጀመሩ በፊት ራሱ ባየር ሙኒክ አሸነፊ የሆነ ይመስላል! የባቫሪያ ግዙፎች ሁል ጊዜም ቢሆን በቅርብ አመታት ቡንደስሊጋን ተቆጣጥረው ነበር ነገር ግን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ያንን የበላይነት ወደ ሌላ ደረጃ ወስደውታል። ባየር ሙኒክ በእራሳቸው ሊግ ውስጥ ያሉ ነው ሚመስሉት እና በአንፃራዊ ሁኔታ መጥፎ አመት ሲያሳልፉም በሊጉ ውስጥ ማንም የሚነካቸው አይመስልም።
ሆኖም የ 2021/2022 የውድድር ዘመን ለባየር ሙኒክ ብዙ ያልተጠበቁ ነገሮችን ሊያመጣ ይችላል። አዲስ አሰልጣኝ ፣ አዲስ ተጫዋቾች ፣ እና ጠንካራ የቡንደስሊጋ ቡድኖች በባቫሪያኖቹ ላይ ትልቅ ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ።
እናም ጁሊያን ንጌልስማን ቡድኑን እንዴትም ቢያዋቅር በሁሉም ቦታዎች ላይ ቡድኑ በአማራጮች ተሞልቷል። ባየር ሙኒክ በሁሉም የሜዳ ክፍሎች የፈሰሰ የተጫዋቾች ሃብት ይዟል።
መመልከት ያለብን ተጫዋች
ጀማል ሙሲላ በእድሜ ታላቁ ከሆኑ የቡድን ጓደኞቹ ጋር የማይተናነስ ፣ የሜዳ ላይ ከተለዋዋጭ ሁኔታ ጋር አብሮ መሄድ እና ጥሩ ችሎታን አሳይቷል። ከዚህም በላይ በጣም ወጥነት ያለው አቋም አሳይቷል።
ሙሲላ እራሱን ለማሳየት በቂ የጨዋታ ጊዜ ማግኘት ከቻለ ወጣቱ ተጫዋች አሰልጣኝ ጁሊያን ናግልስማን በቡድኑ ውስጥ መደበኛ ሚና እንዲሰጠው ማሳመን ይችላል።
እያንዳንዳቸው አራቱ የባየርን የክንፍ ተጫዋቾች ጥሩ የፈጠራ ችሎታ ያላቸው በጣም ጥሩ ኳስ ገፊዎች ናቸው ፣ ግን ሙዚያላ ከአራቱ ምርጥ ምልከታ ያለው ይመስላል ፣ እና ካሁኑ እንደ ሰርጌ ናብሪ የጎል ስጋት ሊሆን ይችላል።
አርቢ ሊፕዚግ ባለፈው የውድድር ዘመን በሁለተኛ ደረጃ አጠናቋል። በዚህ አመት አዲስ ፖርቹጋላዊ አጥቂ አንድሬ ሲልቫን አምጥተዋል እና አዲስ ዋና አሰልጣኝ አሜሪካዊው ጄሲ ማርሽ በ 2021/22 ሬድ ቡል አሬናን ተረክበዋል።
ላይፕዚግ ባለፈው የውድድር ዘመን ለዲኤፍቢ ዋንጫ ፍፃሜ ደርሷል። ሁለቱም ፣ በቡንደስሊጋው ሁለተኛ ደረጃን ማጠናቀቅ እና የሀገር ውስጥ ዋንጫ ፍፃሜ መድረስ የቻሉት በአርቢ ሊፕዚግ አጭር ታሪክ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ብቻ ነው። በወቅቱ አሰልጣኝ ጁሊያን ናግልስማን አብዛኛውን የውድድር ዘመን ባየር ሙኒክን ከስር ስር ሲከተሉ ነበር እና ከ27ኛ ጨዋታ ቀን በፊት ሶስት ጊዜ ብቻ ነበር የተሸነፉት በመጨረሻም ግን በሻምፒዮኖቹ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ሲሸነፉ ለመከርበት በሚከብድ ሰባት ነጥቦች ወደ ኋላ ቀሩ። መጨረሻ ላይ ልዩነቱ 13 ቢሆንም ሊፕዚግ በከፍተኛ ሊግ እግር ኳስ ታሪካቸው ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ሁለተኛ ደረጃን ይዘው የጨረሱት።
ናግልስማን ቡድኑን በሁለተኛ የውድድር ዘመኑ ወደ ዋንጫ ፍጻሜ ያደረሰ ሲሆን የመጀመሪያ ዋንጫቸው ሊሆን የሚችለውን በቡሩስያ ዶርትመንድ ተሽንፈው አምልጧቸዋል። በአውሮፓ ውስጥ የ 2019/20 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች በመጨረሻዎቹ 16 ጨዋታዎች በሊቨርፑል ከመወገዳቸው በፊት በቡድን ጨዋታዎች ፓሪስ ሴንት ጀርሜን ፣ ማንችስተር ዩናይትድ እና ኢስታንቡል ባሻክሺርን አሸንፈዋል።
አርቢ ላይፕዚግ ባየር ሙኒክን በጠረጴዛው አናት ላይ ለመቀናቀን የሚያስፈልገው ወጥነት ፣ ችሎታ እና አቅም ያለው ቡድን ነው ፣ ቀጣይ እድገታቸው በዚህም አመት ከቀጠለ ምን እንደሚፈጠር ማየት አስደሳች ይሆናል።
መመልከት ያለብን ተጫዋች
ክለቡ አንድሬ ሲልቫን ከኤንትራክት ፍራንክፈርት በማስፈረም የግቦችን እጥረት ለመፍታት ያሰበ ይመስላል። ባለፈው የውድድር ዘመን በቡንደስሊጋው ለክለቡ ሬከርድ የሆነ 28 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ይህም ኤርሊንግ ሃላንድ ለዶርትሙንድ ካስቆጠረው በአንድ የሚበልጥ እና ከሮበርት ሌዋንዶውስኪ አስደናቂ 41 ብቻ ቀጥሎ ሁለተኛ ነበር! የ 25 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ ተጫዋች በዚህ ወቅት ለአርቢ ላይፕዚግ ጥሩ ማበረታቻ ይሰጣል ፣ ምንም ጥሩ ቅርጽ ቢኖራቸው ፣ አርቢ ባለፈው አመት ከግብ ፊት ትንሽ ደካማ ይመስል ነበር።
ዶርትመንድ በመጨረሻ የሚፈልገውን አሰልጣኝ በማርኮ ሮዝ አግኝተዋል። የ 44 ዓመቱን አሰልጣኝ ለረጅም ጊዜ ሲፈልጉ ነበር። ሮዝ በጥሩ ሁኔታ ቢቪቢን ወደ ክብር መመለስ የሚችል ሰው ነው። ለማንኛውም ግን አኪ ዋትዝኬ እና ቀሪዎቹ አለቆቹ ተወዳጁ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኤዲን ቱርዚክን ከአሰልጣኝ ቦታ በማውጣት ወደ ዋና ቢሮ ወስደዋቸዋል። ክለቡ ቴርዚክ ወደነበረበት ቦታ እንዲመለስ የሚጠይቁ ደጋፊዎችን እንዲኖሩ አልፈለገም። ሮዝ ብዙ ጊዜ እና ቦታ ያገኛል።
የቅድመ-ውድድር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ተመልክቶ የመረጠውን ስብስብ እና አወቃቀር ለመረዳት ይከብዳል ለዛም ጊዜ የሚያስፈልግ ይመስላል። ሮዝ ከሚመርጠው አጨዋወት ውጪ ሊሆን በጣም ይቻላል። ለዚህም ምክንያት በርካታ ቁልፍ ተጫዋቾች ከሜዳ ውጭ ከመሆናቸውም በላይ በየጨዋታው በሚመስል ሁኔታ ተቻዋቾች እየተጎዱ ነው። ምንም እንኳን ለመጨረሻ ደቂቃ ‘ለውጦች’ የሚታወቅ ቢሆንም ፣ ሮዝ ቀጥተኛ 4-2-3-1 “ድርብ ስድስት” አጨዋወትን ይመርጣል። ሆኖም ፣ ይህን እዚህ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር እንደማናየው እርግጠኛ ይመስላል።
ዶርትሙንድ ባለፈው የውድድር ዘመን በሦስተኛ ደረጃ አጠናቋል። እንደዚህ ያለ ትልቅ ክለብ ቢያንስ ያንን ቦታ እንደገና ማግኘት ይፈልጋል ፣ ግን ሮዝ ከሱ የበለጠ ተስፋ ያደርጋል እናም ምናልባት ሊያደርገውም ይችላል!
መመልከት ያለብን ተጫዋች
ኮከቡ አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ ዶርትመንድ ጠንካራ የዋንጫ ተፎካካሪ መሆን ከፈለገ ወሳኝ የሚሆን ተጫዋች ይሆናል። ሃላንድ በደጋፊው ድምጽ የተመረጠውን የቡንደስሊጋ ‹የአመቱ ምርጥ ተጫዋች› ባሸነፈበት አመት በሊግ ውድድር 27 ያገባቸውን ጨምሮ በሁሉም ውድድሮች 41 ግቦችን በማስቆጠር የ 2019/20 ን የውድድር ዘመን አጠናቋል። በቻምፒየንስ ሊጉም በአስር ጎሎችም ከፍተኛ ግብ አግቢ በመሆን የውድድር ዘመኑን አጠናቋል!
ባየርን በዴር ክላሲከር ዶርትሙንድን በትንሽ የጎል ልዩነት በሲግናል ኢዱና ፓርክ አሸንፏል። ሌዋንዶቭስኪ ሁለት ግብ...
ባለ ሁለት ክፍል ተከታታይ ትንተናችን በጀርመን ከፍተኛ ሊግ የተቆጠሩ ምርጥ ሶስት ግቦችን በመመልከት ይጠናቀቃል።...
የጎልደን ቦይ ሽልማት በስፖርት ጋዜጠኞች እድሜው ከ21 አመት በታች ለሆነ እና ባለፈው አመት ምርጥ...
በጀርመን ከፍተኛ ሊግ ታሪክ የምንጊዜም ምርጥ ግቦች የቶቹ ናቸው? በጣም ቆንጆ የሆኑትን ስድስት ግቦች...