/cdn.vox-cdn.com/uploads/chorus_image/image/69725298/1334102472.0.jpg)

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ማንቸስተር ዩናይትድ በምርጥ የሁለተኛ አጋማሽ እንቅስቃሴ ሊድስን ሲያፈራርስ ብሩኖ ፈርናንዴስ የመክፈቻ ቀን ሃትሪክ ሰርቷል።
ፖርቹጋላዊው አማካይ በ30ኛው ደቂቃ በሙሉ አቅሙ ተመልካች በያዘው ኦልትራፎርድ ግብ ማስቆጠር የጀመረ ቢሆንም የሉክ አይሊንግ ጥይት የሆነ ምት በሁለተኛው አጋማሽ መጀመሪያ ላይ ሊድስን አቻ አድርጓል።
ሜሰን ግሪንዉድ ከሁለት ደቂቃዎች ባነሰ ጊዜ ውስጥ የባለሜዳዎቹን መሪነት በአሪፍ አጨራረስ የመለሰ ሲሆን ከዛም የመሃል ዳኛ ፖል ቲየርኒ በጎል መስመር ቴክኖሎጂ ማረጋገጫነት የፈርናንዴዝ ዝቅተኛ ምት መስመሩን አልፎ እንደገባ ፈረዱ።
የ 26 አመቱ ተጫዋች ከቪክቶር ሊንደሎፍ የተሻገረለትን ኳስ በአስደናቂ አጨራረስ አስቆጥሮ ሃትሪኩን አሟላ ፣ ከዛም ፍሬድ ከፖል ፖግባ የተሻማለትን ኳስ አግብቶ በ 14 ደቂቃዎች ውስጥ የዩናይትድን አራተኛ ግብ ጨመረ። ይህ በጨዋታው ለፈረንሳዊው አራተኛ ለ ጎል አመቻችቶ የሰጠው ኳስ ነበር።
ፈርናንዴዝ ለመጨረሻ ጊዜ ሃትሪክ የሰራው ለስፖርቲንግ ሊዝበን በግንቦት ወር 2019 ከ 5 ሺህ ተመልካች ፊት ቤሌንሴንስን 8-1 ሲቀጡ ነበር።
ምንም እንኳን የፖርቹጋላዊው ተጫዋች ወደ እንግሊዝ ከተዛወረ በኋላ የጀግንነት ደረጃን ቢይዝም ይህ በሙሉ ኦልትራፎርድ ፊት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲጫወት ለአራተኛ ጊዜ ብቻ ነበር።
ተስፋ አስቆራጭ ከነበረው ዩሮ 2020 በኋላ ፣ በሊግ ውስጥ ያለው ተፅእኖ ይቀንሳል የሚለው ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተረስቷል።
የመጀመሪያ ጎሉ የሚደነቅ ነበር ፣ ፖግባ ተቀብሎ ወድያው ያሻገረለትን ኳስ በሊድስ ፍጹም ቅጣት ምት ክልል ዉስጥ በድንቅ ሁኔታ ከተቆጣጠረ በኋላ በግሩም ሃይል ስለመታው ኢላን ሜስሊየር ቢነካውም ከግብነት ሊያድነው አልቻለም ።
ሌላ ከፖግባ የተሻገረ ኳስ ፈርናንዴዝ ሜስሊየር በጀርባው እንዲቀመጥ ካደረገው በኋላ መሬት ለ መሬት የመታው ኳስ አይሊንግ ወደ ውጪ ከመምታቱ በፊት ዳኛ ቲርኔይ መስመሩን እንዳለፈ ፈርደዋል።
የፈርናንዴዝ ሦስተኛ ጎል ገራሚ ነበር። ሊንዴሎፍ በረጅሙ የመታውን ኳስ ፈርናንዴዝ ከፊቱ እስኪነጥር ዝም ካለው በኋላ በ ገራሚ ምት አስቆጥሮታል።
ከሮቢን ቫን ፐርሲ በኋላ በፕሪሚየር ሊግ ሃትሪክ በደጋፊዎች ፊት የሰራ የመጀመሪያው የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል በ አጠቃላይ ደግሞ አንቶኒ ማርሲልን ተከትሎ ሁለተኛ ሆኗል።
ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ራፋኤል ቫራን መተዋወቁ ቀድሞውኑ ጫጫታ ላይ የነበረው ሕዝብ ይበልጥ አንጫጭቷል። አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ 34 ሚሊዮን ፓውንድ ተከላካይ በ 5 ለ 1 ድል ላይ እንኳን አንዳንድ ጊዜ የየተረበሸ ይመስል የነበረውን የተከላካይ መስመሩን የበለጠ መረጋጋት የማምጣት ተልእኮ ይኖርበታል።
አምበሉ ሃሪ ማጉየር ከፓትሪክ ባምፎርድ ጋር ሩጫ ውድድር ውስጥ ገብቶ ሊሸነፍ ደርሶ ነበር ፣ ምንም እንኳን ባምፎርድ ቀደም ብሎ ቢጀምርም እና በደካማ ማርኪንጉ ምክንያት ደግሞ ሮድሪጎ ከ ራፊንሃ የተሻገረለትን ኳስ ለብቻው ማንም ሳይጠጋው በጭንቅላቱ ቢመታም ኢላማውን ሊጠብቅ አልቻለም።
በኦልድትራፎርድ የሊድስ የሊግ ሪከርድ ደካማ ነው። ሊድስ ከ 1981 ጀምሮ እዚህ አላሸነፉም እና ባለፈው የውድድር ዘመን በዚሁ ጨዋታ ስድስት ግቦችን አስተናግደዋል ፣ ለወደፊቱ ጥሩ አይመስልም።
በማንችስተር ዩናይትድ ኳሱን እንዲመታ እጅግ በጣም ብዙ ቦታ የተሰጠው አይሊንግ የተወሰነ ተስፋን ሰጥቶ ነበር – ምናልባትም ከዚህ በፊት በፕሪሚየር ሊጉን ጎል አስቆጥሮ አያውቅም በሚል ይመስላል። በፍጥነት እና በቀላሉ ከ 25 ያርድ ግቡን ሊያገኝ ችሏል።
ሆኖም ፣ የማገገም እድል አልነበረም የማንችስተር ዩናይትድ ጥቃት መነሻ ብቻ ነበር።
የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት እድል ለማግኘት ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ኮከቦች ጋር ማሸነፍ ስላለበት በዚህ...
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ኤፍቲኤፍ) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በማሊ ላይ ባደረጉት የአፍሪካ...
ሁለቱ ትልልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች ሐሙስ ምሽት በሊቨርፑል ሲገናኙ ምን ሊከሰት ይችላል? በኮቪድ-19...
ለዚህ አስደናቂ የኮፓ ኢታሊያ ጨዋታ በሴሪያ ሰባተኛ ደረጃ የሚገኘው ቡድን ሶስተኛውን ይገጥማል። የትኞቹ ተጫዋቾች...