:focal(1247x740:1249x738)/origin-imgresizer.eurosport.com/2021/06/03/3145669-64469108-2560-1440.jpg)

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
እንደገና ጊዜው አሁን ነው! ማንቸስተር ሲቲ የኢ.ፒ.ኤል. ዋንጫን ካነሳ ከ82 ቀናት በኋላ ፣ አዲስ አዳጊው ብሬንትፎርድ ከ 1947 ጀምሮ በጥሩ አጀማመር በሜዳው አርሰናልን በማስተናገድ ፕሪሚየር ሊጉ ተጀምሯል። ጨዋታው አርብ ነሐሴ 13 ነበር የተደረገው ። ትንሹ ብሬንትፎርድ አሸነፏል እና ውጤቱም የዚህን ሊግ አስደሳችነት እና የማይገመት መሆኑን ያሳያል!
በአውሮፓ ሻምፒዮኖቹ ፣ የ2020 የእንግሊዝ ሻምፒዮና ሊቨርፑል ፣ የአሁኑ የፕሪሚየር ሻምፒዮኖች እና ትልቅ ፍላጎት ያለው ማንቸስተር ዩናይትድን ጨምሮ ይህ በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ለመቀመጥ የሚታገሉበት አመት እንደሚሆን ተስፋ ተደርጓል።
እንደ ኖርዊች ያሉ አዳዲስ ቡድኖች ሊጉን መቀላቀላቸው እና ባለፈው የውድድር ዘመን ላለመውረድ የታገሉት ቡድኖች ይህን ጉዞ መግታት መፈለጋቸው ላለመውረድ በሚደረገው ፍክክር ብዙ ድራማ ሊኖር ይችላል።
በነሐሴ 14 የጀርመን ቡንደስሊጋ እንደገና ተጀምሯል። ይህ ሊግ በሁለት ወይም በሶስት ቡድኖች የበላይነት ብቻ የተያዘ ነው ፣ ስለሆነም የትኞቹ ዋንጫውን ያነሳሉ ፣ እና የትኞቹ ትናንሽ ቡድኖች ወደ ታችኛው ሊግ ይወርዳሉ?
አብዛኛውን የክረምት ግዜ ከሌሎች ብዱኖች ተጫዋቾች በማናገር እና በማስፈረም የሚያሳልፉት ባየር ሙኒኮች ለተከታታይ 10 አመት ዋንጫውን የማንሳት የተሻለ እድል አላቸው ። በዚህ የውድድር ዘመን ጥሩ የተጫዋቾች ስብስብ ያላቸው ሲሆን የአሰልጣኝ ጁሊያን ኒጌስማን እቅድ በጣም ወሳኝ ነው ። ባየር ሙኒክን ሊፎካከሩ የሚችሉት ቡድኖች ፣ የግብ አዳኙ ኢርሊንግ ሃላንድ ቡድን ቦርሽያ ዶርትሙንድ እና የአጥቂ መስመሩ በአውሮፓ ዋንጫ ስኬታማ ግዜ ባሳለፈው ዩሱፍ ፓውልሰን የሚመራው ሬድ ቡል ሌፕዚግ ናቸው።
በታችኛው የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ይሳተፋሉ ብለን የምንጠብቃቸው ቡድኖች አርሚኒያ ቢሌፌልድ ፣ ቦቹም እና አዲስ አዳጊው ግሬተር ፉርዝ ይገኙበታል።
አትሌቲኮ ማድሪድዶች የዋንጫ ክብራቸውን እንዳያስጠብቁ ፣ ምንም እንኳ ያለ ሊዮነል ሜሲ ቢሆንም ከባርሴሎና እና ከሪያል ማድሪድ ከባድ ምላሽ እንደሚጠብቃቸው እንገምታለን። ሪያል ማድሪድ በተሻሻለው የሳንቲያጎ በርናባው ስታዲየም ተመልሶ ማገገም ይፈልጋል። ባርሴሎናዎች ለቡድኑ አዲስ ተነሳሽነት እና ጥሬ ገንዘብ ለረጅም ጊዜ ማስገባት ይፈልጋሉ። ክብር ለአዲሱ ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ ራዕይ ይሁን እና ባርሴሎናን ወደ ደረጃ ሰንጠረዡ አናት መመለስ ይፈልጋል። እነዚህ ሦስት ቡድኖች ለላሊጋው ክብር ለመገዳደር እንደገና ተዘጋጅተዋል ።
ላለመውረድ ከሚጫወቱ ቡድኖች መካከል ኤልቼ ፣ ራዮ ቫሌካኖ እና ጌታፌ ይገኙበታል።
ሶስቱ ምርጥ ቡድኖች ለስኩዴቶ ዋንጫ እንደገና ለመፎካከር የተዘጋጁ ይመስላሉ። ምንም እንኳን ኢንተር ሚላን ባለፈው የውድድር ዘመን በሴሪ ኤ ደረጃ ከማንኛውም ቡድን በላይ በጥሩ ሁኔታ ቢጨርስም ፣ ኤሲ ሚላን እና ጁቬንቱሶች ለተወሰነ ጊዜ ኢንተርን በቅርበት ሲከታተሉ ነበር እናም የኢንተር ግማሽ ሰማያዊ በክረምቱ ዝውውር ብዙ ተጫዋቾች በማጣታቸው ፣ የሴሪኤው የዋንጫ ፉክክር ለማንኛውም ቡድን ይበልጥ ክፍት አድርጎታል።
በጣም የተጠና ምርጫ ባይሆንም በዚህ የውድድር ዘመን በሴሪ ኤ ውስጥ ሁሉም አዲስ ያደጉ ቡድኖች ላለመውረድ የሚጫወቱ ይመስላል። ሆኖም ፣ ቬኔዚያ ፣ ሳሌረንቲና እና ኢምፖሊ ምርጫው ስሕተት መሆኑን ያረጋግጣሉ!
ሊል አምና ዋንጫውን ማንሳታቸውን እና እንደገና ይህን ክብር ለመድገም ቢያቅዱም ፣ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን (ፒኤስጂ) አሁንም ዋንጫውን ያነሳሉ ተብለው የሚገመቱ ቡድን ናቸው። ይህ ግምት የተሰጣቸው በክረምቱ ባሳዩት ንቁ ተሳትፎ ነው ሞናኮ እና ሊዮን ምናልባት በዚህ የውድድር ዘመን ፒኤስጂን ወይም ሊልን የሚገዳደሩ ቡድኖች ናቸው።
ብሬስት ፣ ሪምስ እና ስትራስቡርግ ለመውረድ አደጋ የተጋለጡ ይመስላሉ ስለሆነም እነዚህ ቡድኖች ፣ አንዱ ወይም ሁሉም በቀጣዩ የውድድር ዘመን በሊግ 2 ይጫወታሉ ማለት ነው።
ባየርን በዴር ክላሲከር ዶርትሙንድን በትንሽ የጎል ልዩነት በሲግናል ኢዱና ፓርክ አሸንፏል። ሌዋንዶቭስኪ ሁለት ግብ...
ባለ ሁለት ክፍል ተከታታይ ትንተናችን በጀርመን ከፍተኛ ሊግ የተቆጠሩ ምርጥ ሶስት ግቦችን በመመልከት ይጠናቀቃል።...
የጎልደን ቦይ ሽልማት በስፖርት ጋዜጠኞች እድሜው ከ21 አመት በታች ለሆነ እና ባለፈው አመት ምርጥ...
በጀርመን ከፍተኛ ሊግ ታሪክ የምንጊዜም ምርጥ ግቦች የቶቹ ናቸው? በጣም ቆንጆ የሆኑትን ስድስት ግቦች...