

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ፔጅ ቫንዛንት የተወለደችው እ.ኤ.አ መጋቢት 26 ቀን 1994 በኦሪገን ፣ ዩኤስኤ ውስጥ ነው። የ 27 ዓመቷ ተደባዳቢ በፍልሚያ ችሎታዋ ብቻ ሳይሆን በውበቷም አድናቂዎችን አትርፋለች። እሷ በአሜሪካ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ዳንሲንግ ዊዝ ዘ ስታርስ ላይ ከታየች በኋላ አድናቂዎች ከውቧ ተፋላሚ ጋር በፍቅር ወድቀዋል።
ፖላንዳዊቷ ጆአና ጄድሪዜክቺክ አድናቂዎችን አፍ የሚታስከፍት ሴት ናት። በጣም ሃይለኛ ተደባዳቢ ስትሆን ፣ አስደናቂ የ16-4 ሪከርድ አላት። አሁን ከፕሬዝሜዛው ቡታ (ወደ ሌላ ሴት ሄዷል ካለችው) ጋር ጋር ሠርጓን ካቋረጠች በኋላ ከፊልም ተዋናዮች ጋር የፍቅር ቀኖችን እናሳልፍ ብላለች ፣ እናም እንደሚባለው ከእነዚህ የፊልም ተዋናዮች አንዱን ያካተተ ፊልም ለመሥራት አቅዳለች። በመፋለምያ ሜዳ ውስጥ ለመመልከት አስደሳች ናት።
ፌሊስ “ሊል ቡልዶግ” ሄሪግ በስትሮዌይት ምድብ በ አልቲሜት ፋይቲንግ ቻምፒዮንሺፕ ውስጥ የምትወዳደር አሜሪካዊ ኪክቦክሰር ፣ ሙይ ታይ ተዋጊ እና ሚክስድ ማርሻል አርቲስት ናት። ምንም እንኳን በስፖርቱ ውስጥ ረጅም ጊዜ የቆየች ብትሆንም ፣ በስፖርቱ ካሉ በጣም ቆንጆ ተፋላሚዎች አንዷ ተብላ ተጠርታለች ፣ እና የተለያዩ የማርሻል አርት ችሎታዎችን በማዋሃድ ችሎታዋ አድናቂዎችን አስደምማለች። “ሊል ቡልዶግ” ቢሏት አያስገርምም!
ይቺ የ 27 ዓመት ተፋላሚ ከደጋፊዎች ከባድ አድናቆት አላት ። ከብራዚል ውጭ በአሁኑ ጊዜ በዩኤፍኤፍ የሴቶች የስትሮዌይት ደረጃዎች ውስጥ #11 ኛ ደረጃን ይዛለች። ስለወደፊቱ ሙያዋ አስተያየት ስትሰጥ “ከምርጦቹ መካከል በመሆኔ በጣም ተደስቻለሁ። እኔ ከፍተኛ 15 (ተፋላሚ) ስሆን በጣም ነው ደስ ያለኝ ፣ የፈለኩትን ነገር ካስብኩበት ማድረግ እንደምችል ነው ያሳየኝ. እኔ ገና እዚያ አይደለሁም ፣ ግን እየተቃረብኩ ነው። “
ኦስቶቪች እ.ኤ.አ. በ 2010 በአማተር ኤምኤምኤ ውስጥ ጀመረች። በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ ያልተሸነፈ አማተር ኤምኤምኤ ሬከርድ 6-0 አከማችታለች። እሷ በ ዩኤፍሲ ‹የሃዋዪ ድንቅ› ተብላ ተጠርታለች – አድናቂዎችን በመፋለም ብቃቷ ብቻ ሳይሆን በሚያስደንቅ ሰውነቷ እና ውበቷም አፍዝዛለች።
ይቺ የ 28 ዓመት የሜክሲኮ ተወላጅ በመፋለምያ ሜዳ ውስጥ ትንሽ ናት (59 ኪሎ ግራም ብቻ ትመዝናለች) ፣ ግን በአድናቂዎች ላይ ትልቅ አድናቆት ፈጥራለች። አድናቂዎች እሷ “እንደ መልአክ ትመስላለች” ይሏታል ፣ “በጣም ውብ ናትም” የሚል አለ። እሷ በተጫዋች ስብዕናዋ ትታወቃለች ፣ ግን እንዳታታልልዎት አትፍቀዱ በጣም ሃይለኛ ተፋላሚም ነች።
በኦክታጎን ውስጥ የሚዋጉ 5 ምርጥ የቀላል ክብደት ዩኤፍሲ ተፋላሚዎችን እንመለከታለን! 5. ኮሪ ሳንድሃገን ኮሪ...
እ.ኤ.አ. መጋቢት 1971 ሰኞ ምሽት ላይ ጆ ፍሬዘር በኒውዮርክ ከተማ ማዲሰን ስኩዌር ጋርደን ‘የክፍለ-ዘመኑ...
በአሁኑ ጊዜ በዩኤፍሲ ውስጥ የሚወዳደሩትን አምስት ምርጥ የቀላል ክብደት ተፋላሚዎችን እንመለከታለን! ብራንደን ሞሪኖ ብራንደን...
ከንጋኑ እስከ ኡስማን አዴሳንያ ድረስ የአፍሪካ ተፋላሚዎች ዩኤፍሲን በበላይነትን እየተቆጣጠሩ ነው! ናይጄሪያዊው እስራኤል አዴሳንያ...