

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ቤልጄማዊ አጥቂ የዘንድሮውን የወርቅ ጫማ ሽልማት የማንሳት እድሉ ከቶተንሃም ሆትስፐሩ አጥቂ ሃሪ ኬን በላይ የተሻለ ግምት አግኝቷል ። የክለቡ ሪከርድ በሆነው 97.5 ሚሊዮን ፓውንድ ክፍያ ወደ ቼልሲ ተመልሷል (ከ 2011 እስከ 14 ባለው ጊዜ ውስጥ ለቡድኑ ተጫውቷል) ። ሉካኩ ወደ ቼልሲ በሚመለስበት ሰአት 285 ሚሊዮን ፓውንድ በሚጠጋ ድምር የዝውውር ክፍያ የአለማችን ውዱ ተጫዋች ለመሆን ችሏል ፣ ይህም የኔይማርን ከባርሴሎና ወደ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን በሚዘዋወርበት ሰአት የተከፈለውን 222 ሚሊዮን ዩሮ የበለጠ ነው። ሉካኩ ባለፈው እሁድ አርሴናልን 2 ለ 0 ባሸነፉበት ጨዋታ በ 15 ደቂቃ ከሬስ ጀምስ የተሻማለትን ኳስ ከመረብ ጋር አገናኝቷል ።በሚያስገርም ሁኔታ ሉካኩ የወርቅ ጫማውን አሸንፎ አያውቅም ፣ ነገር ግን በኢ.ፒ.ኤል. ቆይታው ፤ ለቼልሲ ፣ ዌስት ብሮሚች አልቢዮን ፣ ኤቨርተን እና ለማንቸስተር ዩናይትድ ወክሎ በተጫወተበት የውድድር ዘመናት 113 ግቦችን አስቆጥሯል። ሉካኩ በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ፣ የበለጠ ለማስቆጠር ዝግጁ የሆነ እና በተፈጥሮው ተሰጥኦ ያለው ግብ አስቆጣሪ አትቂ ነው!
በአሁኑ ጊዜ የወርቅ ጫማ ሽልማቱ በእንግሊዛዊው የቶተንሃም ተጫዋች ሃሪ ኬን ተይዟል። ባለፈው የውድድር ዘመን በኢ.ፒ.ኤል. ውስጥ 23 ግቦችን በማስቆጠር ማሸነፍ ችሏል። ኬን 3 ጊዜ የወርቅ ጫማ ካሸነፉት 3 ተጫዋቾች አንዱ ነው። ይህንን ክብር ያሳኩ ሌሎች 2 ተጫዋቾች አለን ሸረር እና ቴሪ ሄንሪ ናቸው። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ኬን በከፍተኛ የዝውውር ገንዘብ ስሙ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ተያይዟል። በነሐሴ ወር መጀመሪያ ላይ ለሥልጠና መቅረብ ባለመቻሉ በመገናኛ ብዙኃን ውስጥ ውዝግብ ቢያስከትልም ፣ ባለፈው ሳምንት ወልቨርሃምተን ዋንደሬርስ 1 ለ 0 ባሸነፉበት ጨዋታ ስፐርስን ለመርዳት ተቀይሮ ወደ ሜዳ ገብቷል። ለማንኛዉን ቡድን ቢጫወት እንኳን ሉካኩን ሊገዳደር የሚችል አጥቂ ነው ። እንደ ኬቪን ዲ ብሩይን እና ጃክ ግሪልሽ ያሉ የፈጠራ ችሎታ ያላቸው ተጫዋቾች የያዘው ሲቲ ከተዛወረ ምናልባትም የበለጠ ግብ የማስቆጠር ዕድሎችን ይኖረዋል!
ባለፈው የውድድር ዘመን ፈርጣማው ግብፃዊ አጥቂ የወርቅ ጫማውን ለማሸነፍ ተቃርቦ ነበር። በባለፈው አመት በአብዛኛዉን የውድድር ሲዝን ከኬን ጋር ኋይለኛ ፉክክር ካደረጉ በኋላ ሳላህ በኬን ወደ 2 ኛ ደረጃ ተገፍቷል። እ.ኤ.አ. በ 2021/2022 ውስጥ 22 ጊዜ እና በ 2017 ወደ እንግሊዝ ከተመለሰ በኋላ በ 4 የኢ.ፒ.ኤል. የውድድር ዘመናት ውስጥ 95 ግቦችን አስቆጥሯል። ሊቨርፑሎች በባለፈው የውድድር ዘመናቸው ደስተኛ ባይሆኑም ግብጻዊው አጥቂ ባለፈው ዓመት ወርቃማ ጫማውን ሊያነሳ ተቃርቦ ነበር። ሊቨርፑሎች በዚህ የውድድር ዘመን የበለጠ አስደናቂ የኢ.ፒ.ኤል. የውድድር ዘመን ማሳለፍ ከቻሉ መሐመድ ሳላህ በ 2021/22 የወርቃማው ጫማ ፉክክር ውስጥ የምናየው ይሆናል።
በዘንድሮው የውድድር ዘመን የመክፈቻ ጨዋታ በሊድስ ዩናይትድ ላይ ሃት-ትሪክ ካስቆጠረ በኋላ ፖርቹጋላዊው አጥቂ አማካይ ገና በውድድር መጀመርያ 3 ግቦች አሉት። በዘንድሮው የወርቅ ጫማ ውድድር ፤ 3 ግቦችን እና 1 ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ካቀበለው የዌስትሃም ዩናይትዱ ሚካኤል አንቶኒዮ ፣ ቀጥሎ በ2 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። የወርቅ ጫማ ያነሳሉ ከሚባሉት ተጫዋቾች በ4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ። ፈርናንዴዝ ባለፈው የውድድር ዘመን ማስቆጠር እንደቻለው ዘንድሮ መድገም ከቻለ ሽልማቱን የማሸነፍ ዕድል አለው። ፈርናንዴዝ ባለፈው የውድድር ዘመን በወርቃማ ጫማ ውድድር 18 የኢ.ፒ.ኤል. ግቦችን በማቆጠር 3 ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል።
ዲዮጎ ጆታ (ሊቨርፑል) ፣ ዶሚኒክ ካልቨርት-ሌዊን (ኤቨርተን) ፣ ዳኒ ኢንግስ (አስቶን ቪላ) ፣ ራሄም ስተርሊንግ (ማንቸስተር ሲቲ) ፣ ጋብሬል ጀሱስ (ማንቸስተር ሲቲ) ፣ ጄሚ ቫርዲ (ሌስተር ሲቲ) እና ሚካኤል አንቶኒዮ (ዌስትሃም) በዘንድሮው የወርቃማ ጫማ ፉክክር ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች ናቸው ፣ ነገር ግን ከ 4ቱ ተጠባቂ ተጫዋቾች ውስጥ አንዳቸውም ሽልማቱን ካላገኙ አስገራሚ ይሆናል!!
የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት እድል ለማግኘት ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ኮከቦች ጋር ማሸነፍ ስላለበት በዚህ...
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ኤፍቲኤፍ) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በማሊ ላይ ባደረጉት የአፍሪካ...
ሁለቱ ትልልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች ሐሙስ ምሽት በሊቨርፑል ሲገናኙ ምን ሊከሰት ይችላል? በኮቪድ-19...
ለዚህ አስደናቂ የኮፓ ኢታሊያ ጨዋታ በሴሪያ ሰባተኛ ደረጃ የሚገኘው ቡድን ሶስተኛውን ይገጥማል። የትኞቹ ተጫዋቾች...