

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ለፈረንሳይ ከ 2 ወራት በኋላ የመጀመሪያው ጨዋታ ነበር ፣ የዲዲዬር ደቻምፕስ ቡድን በመጀመሪያው ግማሽ ሰዓት ውስጥ ጥሩ አልነበረም። የባለሜዳዎቹ የመጀመሪያዎቹ 45 ደቂቃዎች ምርጥ ዕድል በ 27 ኛው ደቂቃ በኪሊያን ምባፔ በኩል ነበረ ፣ ነገር ግን የፓሪስ ሴንት ጀርሜይኑ የፊት አጥቂ ሀይለኛ ምት ከጠባብ አንግል ማእዘኑን ገጭቶ ወቷል።
የፈረንሳይ የደከመ አጀማመር ከ 10 ደቂቃዎች በኋላ ዋጋ የሚያስከፍል ሆነባቸው ፣ ቶማስ ሌማር መሀል ሜዳ ላይ የማይሆን ኳስ ሲያቀብል ዜኮ ጠልፎ ወስዶ የቦስኒያ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው 60 ኛውን ዓለም አቀፋዊ ግቡን በኃይለኛ የመሬት ለ መሬት ምት አስቆጥሯል።
ሌስ ብሉስ በ 41 ኛው ደቂቃ ዕድለኛ በሆነ ሁኔታ የአቻነቷን ግብ አገኙ ፣ ዜኮ በግንባሩ የገጨው ኳስ ከግሪዝማን ጀርባ ጋር ተጋጭቶ መስመሩን አልፎ ገብቷል። በስታዴ ዴ ላ ሜናው ላይ የግብ-መስመር ቴክኖሎጂ ባለመኖሩ ግቡ ከረጅም ጊዜ የ ቪኤአር ግምገማ በኋላ ጸድቋል።
በ 58 ኛው ደቂቃ ጁልስ ኩንዴ ሌላ የቪኤአር ፍተሻ ከተደረገ በኋላ በግዴለሽነት በሴአድ ኮላሲናች ላይ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ መውጣቱ ለፈረንሣይ ሌላ እንቅፋት ነበር። ቀይ ካርዱ የፈረንሣይን የማጥቃት እንቅስቃሴ የገደለ ይመስል ነበር እና ወደ ኋላ አፈግፍጎ የተቀመጠውን እና የፈረንሣይን የማጥቃት እንቅስቃሴዎችን ገቶ መያዝ የቻለውን ቦስኒያ ቡድን ላይ ምንም ግልፅ ዕድሎችን መፍጠር አልቻሉም።
ዜኮ በ 80 ኛው ደቂቃ ለማሸነፍ ታላቅ ዕድል ፈጥሮ ነበር ፣ ኳስን በደረቱ አውርዶ ወደ ጎል በሃይል ቢመታም ወደ ውጪ ወጥቷል።
ቦስኒያ ለጨዋታው የተሻለ ዝግጁ የሆኑ ይመስሉ ነበር እናም ውጤቱ በፈረንሣይ አለቃ ዲዲዬር ዴሽፕስ ላይ ያለውን ጫና ይጨምራል። ብዙ የተቃውሞ ድምጾች በስታዲየሙ ዙሪያ ሲሰሙ ነበር ምናልባትም የዓለም ሻምፒዮኖቹ በ ምርጥ 16 ደረጃ ከዩሮ 2020 በመውጣታቸው አሁንም ያልተደሰቱም ያሉ ይመስላል።
ዌስትሃም አርሰናልን በመዝለል ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ደረጃ ለመግባት ይፈልጋል። ኖርዊች ከመጨረሻው ደረጃ መውጣት ይፈልጋል።...
ስኮት ማክቶሚናይ በመጀመርያዎቹ አስር ደቂቃዎች የማሸነፊያዋን ግብ በማስቆተር ማንቸስተር ዩናይትዶች አስቶንቪላን አሸንፈው በኤፍኤ ካፕ...
ሎስ ብላንኮዎቹ ቫሌንሢያን አሸንፈው የላሊጋው መሪነቱት ሲያሰፉ ካሪም ቤንዜማ በሁሉም ውድድሮች 300ኛ ጎሉን ከመረብ...
በእሁድ የኤፍኤ ዋንጫ ጨዋታ ሊቨርፑል ሽሩውስበሪን ያስተናግዳል! ከሽሮፕሻየር የመጡት ተጫዋቾች የማይታመን ብስጭት ማውጣት ይችላሉ...