:focal(1394x394:1396x392)/origin-imgresizer.eurosport.com/2021/09/26/3227266-66062588-2560-1440.jpg)

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
እጅግ በጣም አዝናኝ በሆነው በሰሜን ለንደን ደርቢ የአርሰናል ማንሰራራት ጠንክሮ ሲቀጥል ፣ የቶተንሃም ውድቀትም በኤሚሬትስ ስታዲየም ቀጥሏል። መድፈኞቹ ከ 3 ጨዋታዎች በኋላ በደረጃ ሰንጠረዡ መጨረሻ ነበሩ ፣ ስፐርሶች ደግሞ በአዲሱ አሰልጣኝ ኑኖ እስፒሪቶ ሳንቶ ስር አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው ነበር። ነገሮች ግን ከዛ በኋላ በጣም ተለውጠዋል ፣ በጣም ጥሩ ብቃት ያሳየው አርሰናል በአስደናቂ የመጀመርያው አጋማሽ እንቅስቃሴ ተፎካካሪዎቻቸውን በቀላሉ አፈራርሰዋል!
ኢሜል ስሚዝ-ሮው ከቡካዮ ሳካ የተሻገረለትን ኳስ በ 12ኛው ደቂቃ ማንም ሳይዘው ወደ ሳጥኑ በመግባት ለአርሰናል የመጀመሪያውን አስቆጠረ። ፒየር-ኤምሪክ ኦባሜያንግ በመጀመኢአው አጋማሽ 2 ኛውን ሲያስቆጥር ስሚዝ-ሮው አቀባይ ሆነ። በጋቦናዊው አጥቂ የተቆጠረው ግብ ከጥሩ መልሶ ማጥቃት የተገኘ ነበር።
ስፐርስ ተስፋ የሌለው አጨዋወት እያሳየ ነበር እና ከ 34 ደቂቃዎች በኋላ የአርሰናል ሦስተኛ ግብ ይህንን የሚያረጋግጥ ነበር። በስፐርስ ማትቃት ሂደት ላይ ሃሪ ኬን በኳሱ ላይ ወደቀ ከዚያም ሁኔታውን ለማዳን ሲሞክር በሳካ ላይ ሁለት ታክሎችን ሳተ። ኳሱ የቶተንሃሙ ተጫዋች ተስፋ ቆርጦ በፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ውስጥ ታክል ከገባ በኋላ ተገጫችቶ ሳካ ተመቻችቶ አገኘው ፣ እሱም በተረጋጋ አጨራረስ ሶስተኛ ግብ ጨመረ።
በማይገርም ሁኔታ ስፐርስ ከእረፍት በኋላ ተሻሽሏል። ኬን የአርሰናልን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴል ጥሩ ሙከራ እንዲያድን አስደረገ ከዛም ጥሩ ዕድል አግኝቶ አበላሽቷል። ሶን ሂውንግ ሚን በ 79ኛው ደቂቃ የማጽናኛ ግብ ብቻ የሚሆነውን አስቆጥሮ ውጤቱን 3-1 ማድረግ ችሏል።
ራምስዴል ሌላ አስደናቂ ኳስ መልሶ የሚኬል አርቴታን ቡድን ከዘገየ ጭንቀት አድኗል። የሉካስ ሙራን ሙከራ ወደ ማእዘኑ መልሶ አውጥቶ የሚኬል አርቴታ ቡድን በጣም የሚገባውን ድል አግኝቷል።
ውጤቱም ስፐርስ በ 9 ነጥብ በ ኢፒኤል ሰንጠረዥ ወደ 11 ኛ ደረጃ ዝቅ አድርጎታል።አርሰናል ባስቆጠሯቸው ግቦች የሰሜን ለንደን ተቀናቃኞቹን በልጦ ወደ 10 ኛ ከፍ ብሏል።
የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት እድል ለማግኘት ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ኮከቦች ጋር ማሸነፍ ስላለበት በዚህ...
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ኤፍቲኤፍ) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በማሊ ላይ ባደረጉት የአፍሪካ...
ሁለቱ ትልልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች ሐሙስ ምሽት በሊቨርፑል ሲገናኙ ምን ሊከሰት ይችላል? በኮቪድ-19...
ለዚህ አስደናቂ የኮፓ ኢታሊያ ጨዋታ በሴሪያ ሰባተኛ ደረጃ የሚገኘው ቡድን ሶስተኛውን ይገጥማል። የትኞቹ ተጫዋቾች...