

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ዲያጎ ኮስታ ከኳስ ውጪ ባሉት የጥላቻ ድርጊቶች እና እሳታማ ቁጣው ፣ ልክ እንደ ጎል አስቆጣሪ ችሎታው ያህል ነው። በዓለም አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያዎቹ 2 ጫወታዎቹ እ.ኤ.አ. በ 2013 ከጣሊያን እና ከሩሲያ ጋር 2 የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደረገበት ለትውልድ አገሩ ብራዚል ነበር።
በዚያው ዓመት መጨረሻ ላይ ኮስታ የስፔን ዜግነት ካገኘ በኋላ ወደ ስፔን ብሔራዊ ቡድን እንዲዛወር ጠየቀ። እ.ኤ.አ. በ 2014 ለብሔራዊ ቡድን ተመዓረጠ እናም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በ 2014 እና በ 2018 የዓለም ዋንጫዎች ላይ ስፔንን በመወከል ተጫውታል። በዚህ ሰዓት በብራዚል ለ አትሌቲኮ ሚኔሮ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።
ከጀርመን እናት እና ጋናዊ አባት በርሊን ውስጥ የተወለደው ኬቪን-ፕሪንስ ቦአቴንግ ጨዋታውን በጀርመን ሊጎች ውስጥ አዳበረ ፣ ከሄርታ በርሊን ጋር ለ 13 ዓመታት ቆይቷል።
ቦአቴንግ በሁለቱም የ ከ19 አመት በታች እና ከ 21 አመት በታች ለ ጀርመንን ታዳጊ ቡድን ወክሏል። በሜዳ ላይ ያሳየው ብቃት የጋና የአሠልጣኝ ሠራተኞች ትኩረት እንዲስብ አድርጎታል እናም ወጣቱ አማካይ በ 2006ቱ ዓለም ዋንጫ ጋናን ወክሎ እንዲጫወት ወደ ካምፕ ለማምጣት ሙከራ አድርገው ነበር።
ቦአቴንግ እስከ 2009 ድረስ ይህንን ጥያቄ ውድቅ አደረገ ፣ የፊፋ ደንብ ለውጥን ተከትሎ ፣ ቦአቴንግ በ 2010 ለጋና የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ። በ 2010 የዓለም ዋንጫም ኬቨን-ፕሪንስ ለጀርመን ሲጫወት ከነበረው ወንድሙ ጄሮም ጋር በተቃራኒ ቡድን ተጫውታል። ጋና በከባድ ፈተና 1 ለ 0 ያሸነፉ ሲሆን ከሁሉም ተጋጣሚዎች ጋር ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል። በቶተንሃም ሆትስፐርስ እና በኤሲ ሚላን እግር ካስ ቡድኖች ከቆየ በኋላ አሁን ወደ ሄርታ በርሊን ተመልሳል።
ዊልፍሬድ ዛሃ ለሁለት ብሔራዊ ቡድኖች የተሰለፈ ምርጥ ተጫዋች ነው። የክሪስታል ፓላስ ኮከብ በ 2012 ከስዊድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ በ እንግሊዝ ብሔራዉ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል። ለሶስቱ አንበሶች 2 ጨዋታዎችን አድርጋል ፣ ነገር ግን ሁለቱም ኦፊሻል ጨዋታ አልነነሩም።
ዛሃ እ.ኤ.አ. በ 2016 ለትውልድ አገሩ አይቮሪ ኮስት የመጫወት ፍላጎቱን ገለፀ ፣ ይህም ለከፍተኛ ቡድን ጥሪ እንዲያገኝ አደረገው። በ 2017 ለአፍሪካው ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገ ሲሆን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ 17 ጨዋታዎችን አድርጎላቸዋል። ጋሬዝ ሳውዝጌት የክሪስታል ፓላስን አጥቂ በእንግሊዝ ውስጥ እንዲቆይ ለማሳመን ሞክሯል ፣ ነገር ግን ለትውልድ አገሩ ለመጫወት ውሳኔውን አሳለፈ።
ቪክቶር ሞሰስ ለአፍሪካ ሀገር መጫወት የወሰነ ሌላ የቀድሞ የእንግሊዝ ወጣት ተጫዋች ነው። ቼልሲ በ 2016 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ሲያነሳ ቁልፍ ተጫዋች ነበር እና በሊቨርፑል እና በኢንተር ሚላን አጭር ጊዜ አሳልፋል። ሞሰስ በእግሩ ፍጥነት እና በኳስ ችሎታው የሚታወቅ ቢሆንም ብዙውን ጊዜ የግብ ማስቆጠር እድሎችን መፍጠር ባለመቻሉ ይተቻል። በአሁኑ ጊዜ ለስፓርታክ ሞስኮ ይጫወታል።
ሞሰስ እ.ኤ.አ. በ 2011 ከሾላ አሜቢ ጋር በመሆን ወደ ናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ለመዛወር ከመወሰኑ በፊት እንግሊዝን ከ 16 አመት በታች ጀምሮ እስከ ከ 21 አመት በታች ድረስ ወክሏል። በ 2013 የአፍሪካ ዋንጫ በመጠራቱም ናይጄሪያ ፣ ቡርኪና ፋሶን 1 ለ 0 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስታለች።
በዚህ ፅሁፍ ውስጥ ለ 3 ሀገሮች የተጫወተው ብቸኛው ተጫዋች አልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ የእግር ኳስ ጨዋታውን ከተጫወቱ ታላላቅ ተጫዋቾች አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። የሪያል ማድሪድ ኮከብ ዓለም አቀፋዊ ጨዋታዉን ከአርጀንቲና ጋር ጀመረ። ለትውልድ ሀገሩ 6 ጨዋታዎችን አድርጎ 6 ግቦችን አስቆጥሯል። ተጫዋቹ ከብራዚል እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ጋር በመጨቃጨቁ እና በመጣላቱ ምክንያት የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ከፊፋ 1950 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እንዲወጣ ተገደደ።
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ከጨዋታ ውጭ በሆነ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ዲ ስቴፋኖ ወደ ኮሎምቢያ ተዛወረ። አርጀንቲናዊው ‘የኮሎምቢያ ሊግ ጥምር ስብስብ’ በሚል ስም ለኮሎምቢያ 4 ኦፊሻል ያልሆኑ ጨዋታዎችን አድርጋል። የኮሎምቢያ ፓስፖርት እንኳን ስላልነበረው ዲ ስቴፋኖ በ ብሔራዊ እግር ኳስ እንዳይሳተፍ ታግዳል!
ለሪያል ማድሪድ ለመጫወት ወደ ስፔን ካቀና በኋላ ፣ የሪያል ማድሪድ አለቆች ተደጋጋሚ ሙከራዎችን አድርገው እገዳው በፊፋ ተነሳለት። ተጫዋቹ የስፔን ዜግነት በማግኘቱ ለስፔን 31 ጨዋታዎችን አድርጎ 23 ግቦችን አስቆጥሯል።
የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት እድል ለማግኘት ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ኮከቦች ጋር ማሸነፍ ስላለበት በዚህ...
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ኤፍቲኤፍ) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በማሊ ላይ ባደረጉት የአፍሪካ...
ሁለቱ ትልልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች ሐሙስ ምሽት በሊቨርፑል ሲገናኙ ምን ሊከሰት ይችላል? በኮቪድ-19...
ለዚህ አስደናቂ የኮፓ ኢታሊያ ጨዋታ በሴሪያ ሰባተኛ ደረጃ የሚገኘው ቡድን ሶስተኛውን ይገጥማል። የትኞቹ ተጫዋቾች...