Connect with us
Express news


Football

ቼልሲ ሳውዝሃምፕተን አሸንፎ ወደ አሸናፊነት ተመለስ

Chelsea Get Back to Winning Ways with Victory over Southampton
skysports.com

የቲሞ ቨርነር እና የቤን ቺልዌል ግቦች ቼልሲዎች በ አስር ተጫዋቾች ለመጨረስ የተገደደውን ሳውዝሃምፕተን 3-1 በማሸነፍ ወደ አሸናፊነት ጉዞ እንዲመለሱ አስችሏቸዋል።

የ ሳምንቱ የሳውዝአምፕተንን ግጥሚያቸው ፣ ቼልሲ ሊያዋርድ የሚችል በ 1-1 የሚጠናቀቅ ቢመስልም ጨዋታው የ ቨርነር እና የ ቺልዌል ግቦች እንዲያሸንፉ አድርገዋል።

በኢቲሃድ ስታዲየም አንድ ነጥብ ማግኘታቸው ተከትሎ ፣ ቅዱሶቹ ለቲኖ ሊቫራሜንቶ ፣ ጆርጊንሆ ላይ በፈፀመው ጥፋት የተመዘዘለትን ቢጫ ካርድ የቫር ክለሳ ተከትሎ ወደ ቀይ እስኪሻሻል ድረስ ከሌላው የዋንጫ ተፎካካሪ ቡድን ጋር ጋር አቻ ለመለያየት ተቃርበው ነበር።

ከዚህ በኋላ ቼልሲዎች የተፈጠረዉን ክፍተት በሚገባ በመጠቀም ብዙ የግብ ዕድሎችም መፍጠር ችለዋል።

espn.com

ቨርነር ያስቆጠራትን ግብ ከብዙ ውዝግብ በኋላ ከ 19 ሰከንድ በፊት አዝፕሊኬታ በሰራው ጥፋት በቫር ከመሻርዋ በፊት ፣ ሮሜሉ ሉካኩ ከጭዋታ ውጪ በሚል ያስቆጠራትን ግብ ተሽራለች።

ያለመሸነፍ የሊጉ ጉዛቸዉን በማንችስተር ሲቲ ከተጠናቀቀ በኋላ በሳምንቱ አጋማሽ በሻምፒዮንስ ሊጉ በጁቬንቱስ 0-1 ተሸንፈዋል ፣ ቨርነር እና ቺልዌል ዘግይተው ያስቆጠሯቸው ግቦች ቼልሲዎች በስታምፎርድ ብሪጅ ወደ አሸናፊነት መልሰዋል።

ሳውዝአምፕተን በአሠልጣኝ ራልፍ ሀሰንህትል ሥር የነበራቸውን መጥፎ ያለማሸነፍ ጉዛቸውን ጋር የሚስተካከል ፣ በዚህ የውድድር ዘመን በ ሰባት ጨዋታዎች ምንም ድል ሳያስመዘግቡ እና የባለፈው የውድድር ዘመንን ጨምሮ በ ዘጠኝ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ምንም ድል ሳያስመዘግቡ ወደ ጥቅምት ዓለም አቀፍ ዕረፍት አምርተዋል።

የቼልሲው አሰልጣኝ ቶማስ ቱቸል ከጨዋታው በኋላ እንዲህ ብለዋል ፣ “የሚገባን ውጤት ነበር ነገር ግን በጣም ከባድ ጨዋታ ነበር። ጨዋታውን ወድጄዋለሁ ፣ በሁለት ታላላቅ ቡድኖች መካከል የተደረገ በጣም አዝናኝ ጨዋታ ነበር። ጉልበቱ እና አመለካከቱን ወድጄዋለው። በስተመጨረሻ ሁል ጊዜ ተግዳሮት እና ኢላማ የሆነውን ውጤት በትክክል አግኝተናል። ዘግይቶ የተገኘ ቢሆንም የሚገባን ውጤት ነበር።”

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Must See

More in Football