Connect with us
Express news


Tennis

የምንግዜም 5 ቆንጆ ቴኒስ ተጫዋቾች!

5 Hottest Tennis Players of All-Time!
cnn.com

የቴኒስ ግጥሚያ ለመመልከት በጣም አስደሳች የሚያደርጉ 5 ተጨማሪ ማራኪ የቴኒስ ተጫዋቾችን እንመለከታለን።

  5. አሎና ቦንዳሬንኮ

wikipeadia.org

ይቺ የዩክሬይን ቆንጂት አሁን ትንሽ ብታረጅም ፣ በጊዜዋ በጣም ልዩ ነበረች። ዓለምን መጓዝ የሚወዱ የሚያምሩ እግሮች ያላት ፣ ‹መዝናንትን የምትወድ› እና እስከ ማለዳ ድረስ መጨፈር ትወዳለች!

4. ዋንግ ኪያንግ

WTAhotties.com

ራኬት እንዴት እንደሚይዝ ታውቅበታለች! በ 29 የበሰለ ዕድሜ ላይ ፣ ይቺ የቻይና ቆንጂት እይረጀች ነው ብለው ያሟታል – ነግር ግን ፣ የቻይና የምንግዜም ሁለተኛ ምርጥ ቴኒስ ተጫዋች ናት እናም በጣም የሚያምር ሰውነት አላት።

3. ዶና ቬኪክ

si.com

ዶና ቬኪክ ለተወሰነ ጊዜ በአድናቂዎች አእምሮ ውስጥ ቆይታለች። ትልቅ እና ጠንካራ እግሮች ፣ የሚያስደንቅ የመያዝ አቅም ያለው እጆቿ – ደጋፊዎችን ከሜዳ እንዳይርቁ አድርገዋል። ዕድሜዋ 25 ዓመት ብቻ ሊሆን ይችላል ፣ ነገር ግን ከእድሜዋ በላይ ተሞክሮ እንዳላት ይወራል።

2. ስሎኔ ስቴፈንስ

youtube.com

ይቺ አፍሪካዊ ደም ያላት ቆንጂት 28 ዓመቷ ስትሆን በአሜሪካ ፣ በፍሎሪዳ ውስጥ ነው የተወለደችው። በዋና እና በአሜሪካ እግር ኳስ ውስጥ ከሚሳተፉ ቤተሰቦች የተወለደች ስትሆን ፣ ቤቷ አጠገብ በሚገኘው ክለብ ለመጀመርያ ጊዜ ከቴኒስ ጋር ተዋወቀች። ዓመቱን ሙሉ መላ አካላትዋን የሚያሳይ የቴኒስ ውድድር በመምረጥዋ ደጋፊዎቿ በጣም እድለኞች ናቸው!

1. ዩጂኒ ቡቻርድ

5 Hottest Tennis Players of All-Time!

ዩጂን ቡቻርድ ፤ ረዘም ያለች ፣ ጡቶችዋ የተቀሰሩ ፣ እና የሚያምሩ እግሮች ያላት ፣ በአጭሩ እጅግ ዉብ የሆነች ተጫዋች ናት። ብዙ ሰው እንደሚያወራው ፤ ወደ ብዙ ቡና ቤቶች በመሄድ እና ከተለያዩ የአሜሪካ የእግር ኳስ ተጫዋቾች እና ከወጣት አሜሪካውያን ወንዶች ጋር መዋል ያስደስታታል። ነገር ግን ያ ብቃትዋ ላይ ምንም ተፅእኖ አልፈጠረላትም ፣ እ.ኤ.አ. በ 2014 ዊምብሌዶን ሻምፒንሺፕ ላይ ፣ በግራንድ ስላም ውድድር ላይ ወደ ፍፃሜ ጨዋታ የደረሰች የመጀመሪያዋ የካናዳ ተወላጅ ተጫዋች መሆን ችላለች ፣ በፍፃሜ ጨዋታዉም ፔትራ ኪቪቶቫን ተከትላ በሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቅቃለች!

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Must See

More in Tennis