

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
የኒውካስትል ዩናይትድ አዲሶቹ የሳውዲ ባለቤቶች በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ልክ እንደ ቶማስ ቱቸል እና ጀርገን ክሎፕ ስኬትን ለማግኘት ወደ ጀርመን እየተመለከቱ ነው። የጀርመን እና የባየር ሙኒክ የመሀል ተከላካዩ ኒኮላስ ሱሌ ከቼልሲው ጀርመናዊ አጥቂ ቲሞ ቨርነር ጋር ቀዳሚው ኢላማ ነው። አዲስ ሃብታም የሆኑት ማግፒዎች የባርሴሎናውን ፊሊፕ ኩቲንሆንም የሚፈልጉ ይመስላል።
ኒውካስትል የፈረንሳዩን እና የሌስተር ሲቲውን የመሃል ከተከላካይ ዌስሊ ፎፋና ተወካዮች ጋር በጥር የዝውውር መስኮት የ20 አመቱን ተጫዋች ለማዛወር የሚቻልበትን ሁኔታ ለመጠየቅ ተነጋግሯል።
የጁቬንቱሱ ፈረንሳዊ ኢንተርናሽናል አድሪያን ራቢዮትም ከኒውካስትል ጋር ተገናኝቷል። የጣሊያኑን ግዙፍ ቡድን የመሀል ሜዳ ክፍሉን ለማሻሻል የሚያስፈልገውን ብር ለማግኘት የሴሪአው ክለብ የ 26 አመቱን አማካይ በጥር ወር ለመሸጥ ፈቃደኛ ይመስላል። የማንችስተር ዩናይትዱ ኔዘርላንዳዊ ኢንተርናሽናል ዶኒ ቫን ዴ ቢክ እና የሞናኮው አውሬሊያን ትቹዋማኒ ሊሎች ኢላማ ላይ ያሉ ተጫዋቾች ናቸው።
ሞናኮ በ 21 አመቱ ታቾሜኒ ላይ የ 60m ዩሮ ዋጋ እንደለጠፈ ተነግሯል። ጁቬንቱስ ፣ ሊቨርፑል ፣ ሪያል ማድሪድ ፣ ቼልሲ እና ማንችስተር ሲቲ ሁሉም ፈረንሳዊውን ተጫዋች ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
ባርሴሎና ኮቲንሆ እና የደሞዝ ሂሳቡን በጥር የዝውውር መስኮት ላይ ዘወር ለማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን ሊቨርፑሎች የ 29 አመቱን ብራዚላዊ ተጫዋች ስኬትን ወዳገኘበት ለመመለስ ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል። ሆኖም ከኒውካስትል ለፊርማው ከባድ ፉክክር ይጠብቃቸዋል።
የፓሪስ ሴንት ጀርሜን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ፣ የሊግ አው ክለብ የፈረንሳዩን አጥቂ ኪሊያን ምባፔን በፓርክ ዴ ፕሪንስስ ለማቆየት “የሚቻለውን ሁሉ ያደርጋል” ብለዋል። የ 22 አመቱ ኮከብ ተጫዋች ኮንትራቱ በሚቀጥለው ክረምት የሚያልቅ ሲሆን ወደ ሪያል ማድሪድ ሊዛወር ይችላል ተብሎ በከፍተኛ ሁኔታ ስሙ ተገናኝቷል። የሚወጣ ከሆነ ፒኤስጂዎች የፊዮረንቲናውን አጥቂ ዱዛን ቭላሆቪክን እንደ ተተኪ አድርገው እያዘጋጁት ነው።
የእንግሊዝን አጥቂ አማካይ ጄሲ ሊንጋርድ ኮንትራት በሚቀጥለው ክረምት ሲያልቅ ማንቸስተር ዩናይትድን ለቆ መውጣት ቢፈልግ ባርሴሎና እና ኤሲ ሚላን የ 28 ዓመቱን ተጫዋች በነፃ ዝውውር ለማስፈረም የሚሞክሩ ክለቦችን ይመራሉ።
የቼልሲው ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር የሪያል ማድሪድ ከፍተኛ ኢላማ መሆኑ ተዘግቧል። ጀርመናዊው በስፔኑ ቡድን ተከላካይ መስመር ላይ ጠቃሚ ልምድን የሚጨምር ሲሆን በዚህ የውድድር ዘመን መጨረሻ ኮንትራቱ ያበቃል።
የ 22 ዓመቱ የሲቪያ እና የፈረንሳዩ የመሃል ተከላካይ ጁልስ ኩንዴ የማንችስተር ዩናይትድ እና የቼልሲ ኢላማ ሆኗል።
የጀርመን እና የቦርሲያ ዶርትመንድ ተከላካይ ማት ሁምልስ ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ ክለቡን ለቆ ከወጣ “ሁሉ ቦታ የተሻለ” ሆኖ ላያገኘው እንደሚችል አስጠንቅቋል። ሆኖም ሪያል ማድሪድ ፣ ቼልሲ ፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ማንችስተር ዩናይትድ የ 21 አመቱን ኖርዌይ አጥቂ ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
ባየርን በዴር ክላሲከር ዶርትሙንድን በትንሽ የጎል ልዩነት በሲግናል ኢዱና ፓርክ አሸንፏል። ሌዋንዶቭስኪ ሁለት ግብ...
ባለ ሁለት ክፍል ተከታታይ ትንተናችን በጀርመን ከፍተኛ ሊግ የተቆጠሩ ምርጥ ሶስት ግቦችን በመመልከት ይጠናቀቃል።...
የጎልደን ቦይ ሽልማት በስፖርት ጋዜጠኞች እድሜው ከ21 አመት በታች ለሆነ እና ባለፈው አመት ምርጥ...
በጀርመን ከፍተኛ ሊግ ታሪክ የምንጊዜም ምርጥ ግቦች የቶቹ ናቸው? በጣም ቆንጆ የሆኑትን ስድስት ግቦች...