

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ማንችስተር ዩናይትድ ከእረፍት በፊት በሁለት ግቦች ከመመራት ተመልሶ አታላንታን በኦልድትራፎርድ ውስጥ ባሸነፈበት ጨዋታ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሌላ ያለቀ ሰአት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ (ዩሲኤል) የአሸናፊነት ግብ አስቆጠረ።
ዩናይትድ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች አንድ ድል ብቻ በማስመዝገብ በኦሌ ጉናር ሶልሻየር ስር የነበረው ደካማ አቋም እንግዳዎቹ በማሪዮ ፓሳሊች እና በሜሪህ ዴሚራል አማካይነት ግብ ሲያስቆጥሩ የቀጠለ ይመስል ነበር።
የአትላንታውን ግብ ጠባቂ ሁዋን ሙሶን ምሽቱን በሙሉ ሲፈትኑ የቆዩት ዩናይትድ በሁለተኛው አጋማሽ ተነቃቅተው ገብተው በማርከስ ራሽፎርድ እና በሃሪ ማጉየር ግቦች አቻ መሆን ቻሉ ፣ ከዚያ ሉክ ሾው ያሻማውን ኳስ ሮናልዶ በጭንቅላቱ በማስቆጠር አሸናፊ እንዲሆኑ አደረገ።
ቀያዮቹ ሰይጣኖች ብሩህ በሆነ ሁኔታ ጀምረው ነበር ግን ከ 15 ደቂቃዎች በኋላ በአንድ ግብ ተመሩ ፣ የቀድሞ የቼልሲ ተጫዋች ዴቪድ ዛፓኮስታ ለፓሳሊች ያቀበለውን ኳስ ፣ ኋለኛው ማዕዘን ጋር መታ በማድረግ በቀላሉ አስቆጠረ።
ፍሬድ የመታውን ከባድ ኳስ ሙሶ ካዳነ በኋላ የጊያን ፒየሮ ጋስፔሪኒ ቡድን በሌላ ጎል ኦልትራፎርድ አስደነገጠ ፣ ዴሚራል ከማዕዘን የተሻገረለትን ኳስ በጭንቅላቱ በማስቆጠር የቡድኑን መሪነት ወደ ሁለት አሳደገ። መሪነቱ ግን ከመጀመሪያው አጋማሽ በፊት መቀነስ ነበረበት ግን ራሽፎርድ ማእዘን ሲገጭበት ፍሬድ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ስቷል።
በዩ.ሲ.ኤል ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ 2-0 እየተመሩ ወደ እረፍት የወጡት ዩናይትዶች ከደጋፊው የተቃውሞ ጩከት እየደረሰባቸው የነበረ ቢሆንም ከእረፍት በኋላ ግን ተነቃቅተው ተመልሰዋል ።
ራሽፎርድ ከብሩኖ ፈርናንዴስ ድንቅ ከሆነ ሁኔታ የተሻገረለትን ኳስ ወደ ታችኛው ጥግ አስገብቷል ፣ እና የሶልሻየር ቡድን የአቻነቱን ግብ እንዲያገኝ በሜዳው ደጋፊዎች መገፋፋት ጀመረ። ስኮት ማክቶመናይ ማእዘን ገጨበት ፣ ሙሶም የሮናልዶን ሙከራ አድኗል ከዛ ዴቪድ ዴ ሄያ ዩናይትድን በጨዋታው ውስጥ ለማቆየት ሁለት ኳሶችን በአስደናቂ ሁኔታ አድኗል።
ስፔናዊው ግብ ጠባቂ ከዱቫን ዛፓታ እና ሩስላን ማሊኖቭስኪ የተሞከሩ ኳሶችን ግሩም በሆነ ሁኔታ አድኗል ፣ እና ባለሜዳዎቹ ከአራት ደቂቃዎች በኋላ ከፈርናንዴስ የተሻገረውን ኳስ ማጉዋየር ብቻውን በአታላንታ ሳጥን ውስጥ አግኝቶ ወደ ግብነት ቀይሯል።
ከዚያ በኋላ ሮናልዶ ለ 137 ኛው የቻምፒየንስ ሊግ ግቡን በተለመደው ሁኔታ ወደ ላይ ከፍ በማለት ቴስታ ኳስ አስቆጥሮ ማሸነፊያውን ግብ በማግኘት ቲያትር ኦፍ ድሪምስን በአንድ እግሩ አቁሟል።
ዩናይትድ በመጀመሪያው አጋማሽ ለተወሰነ ጊዜ መጨረሻ የነበሩ ቢሆንም አሁን በ ምድብ 6 አናት ላይ ይገኛሉ ፣ በቀጣይ ወደ አታላንታ እና ቪላሪያል ይጓዛሉ። አታላንታ በ 4 ነጥብ ሁለተኛ ናቸው።
የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት እድል ለማግኘት ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ኮከቦች ጋር ማሸነፍ ስላለበት በዚህ...
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ኤፍቲኤፍ) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በማሊ ላይ ባደረጉት የአፍሪካ...
ሁለቱ ትልልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች ሐሙስ ምሽት በሊቨርፑል ሲገናኙ ምን ሊከሰት ይችላል? በኮቪድ-19...
ለዚህ አስደናቂ የኮፓ ኢታሊያ ጨዋታ በሴሪያ ሰባተኛ ደረጃ የሚገኘው ቡድን ሶስተኛውን ይገጥማል። የትኞቹ ተጫዋቾች...