

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ባለፈው ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በጣም እንግዳ ከሆኑት የእግር ኳስ ማሊያዎች ተመልክተናል ፣ እናም እንደገና ሌላ እንግዳ ማሊያዎች ለመመልከት ክፍል ሁለትን ይዘን ቀርበናል። በእውነቱ ፣ ይህ ማሊያ ነው ፣ ሱፍ አይደለም? የስፔን ካልቸራል ዋይ ዲፖርቲቫ ሊዮኔሳ በ 2014 ፣ ምናልባትም ወደ እግር ኳሱ የበለጠ ውበት ለማምጣት ተስፋ በማድረግ ፣ ቱክስዶ መሰል ማሊያቸውን ይፋ አድርጓል! ተሳክቶላቸዋል?
ይህ አስደናቂ የጀርመን ነጭ ማሊያ ፣ በደረት አካባቢ በጥሩ የባንዲራ ቀለሞች ያጌጠ እና ፤ ጥቁር ፣ ቀይ ፣ ወርቃማ ቀለም የያዘ ነው። ጀርመን በ 1990 በጣሊያን የዓለም ዋንጫ ሲያነሱ ይህንን አስደናቂ ማሊያ ይለብሱ ነበር! እ.ኤ.አ. በ 2018 በንፁህ ጥቁር እና ነጭ ማሊያው እንደገና ታድሷል። ነገር ግን ጀርመኖች በ 2018 የዓለም ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፍ እንኳን ያልገቡ በመሆናቸው እና በምድባቸው ውስጥ የመጨረሻ ደረጃን ይዘው ስለጨረሱ ይህ አዲስ ማሊያ ምንም ዕድል ሊያመጣላቸው አልቻለም።
እኛ ራሱ ማመን አልቻልንም ፣ እና በስፖርት ታሪክ ውስጥ በጣም እንግዳ የሆነውን ሌላኛው ማሊያ ይዘን ለመቅረብ ተገደናል! ኮሎራዶ ካሪቡስ በ 70 ዎቹ በዴንቨር ውስጥ የጀመሩት ቢዝነስ ወዲያውኑ የብዙ ሰዎች ትኩረት መሳብ ችሏል። በብቃታቸው ሳይሆን በማሊያዎቻቸው ነበር የሰውን ትኩረት መሳብ የቻሉት። መነሳነስ ያላቸው ማሊያዎች! ማሊያዎቹ በ 2009 በታሪክ ውስጥ በጣም መጥፎ የእግር ኳስ ዩኒፎርም ተብሎ ተመርጠዋል ፣ ነገር ግን ያ በጣም ከባድ ነው ብለን እናስባለን። አዲስ ለተቋቋመው ቡድን ብዙ ትኩረትን እንዲያገኝ በማድረግ የታቀደለትን አላማ አሳክተዋል!
ኤሲ ሚላኖች ማርኮ ቫን ባስተን እና ፍራንክ ሪጃርድድን የመሳሰሉት ምርጥ ተጫዋቾች በመሰብሰብ ፣ በ 80 ዎቹ መጨረሻ አካባቢ የአውሮፓ እግር ኳስን ተቆጣጥረው ነበር። ማሊያዎቹስ? ማሊያዎቹ ምርጥ ብቻ ሳይሆን አስፈሪም ነበሩ ፣ አይደል? የጥቁር እና ቀይ ጭረቶች ጥምረት ለብዙ ዓመታት ተፎካካሪዎቻቸውን ሲያስደነግጥ ነበር!
አንድ ሰው የብራዚል ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኑን ሲያነሳ ፣ እነዚህ በሁሉም ሰው አእምሮ ውስጥ የሚያንፀባርቁ ማሊያዎች ናቸው። በትንንሽ አረንጓዴ ፣ ሰማያዊ እና ወርቃማ ቀሎሞች የተዋበ ማሊያ ነው። የምንግዜም ምርጥ ተጫዋች ፔሌ እና የዘመኑ ምርጥ ቡድን ማለትም የ 1970 ዓለም ዋንጫ አሸናፊ የሆነው 1970 የብራዚል የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ብቻ አሊያዉን ለብሰዋል።
የትኞቹን አሊያዎች ረስተናል? በኮሜንት ውስጥ ያሳውቁን እና ምናልባት ወደፊት ወደዚህ ተከታታይ ልንመለስ እንችላለን!
የጎልደን ቦይ ሽልማት በስፖርት ጋዜጠኞች እድሜው ከ21 አመት በታች ለሆነ እና ባለፈው አመት ምርጥ...
በሚያስደንቅ የሙያ ዘመናቸው ለብዙ ክለቦች የተጫወቱ ሶስት ተጨማሪ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን እንመልከት! ኒኮላስ አኔልካ...
የእግር ኳስ ውድድሮች ለሌላ ጊዜ የተላለፉባቸው አስገራሚ ምክንያቶች ምንድናቸው? በጣም እንግዳ ከሆኑት አምስቱ እንይ!...
በእራስ ግብ ላይ እንደሚቆጠር ግብ በእግር ኳስ ውስጥ በጣም አስቂኝ ነገር የለም! የምንጊዜም ምርጥ...