

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ባርቦራ ክሬጄኮቫ የ25 አመት የቼክ ተጫዋች ናት። እሷ በአሁኑ ጊዜ በደብሊውቲኤ የነጠላዎች ደረጃዎች ውስጥ በአራተኛ ላይ እና በጥንዶች ደግሞ ሶስተኛ ላይ ትገኛለች ። የሰባት ጊዜ የግራንድ ስላም ሻምፒዮን ነች! በዚህ አመት የፈረንሳይ ኦፕን በነጠላ ውድድር አሸንፋለች፣ ቀሪውን ደግሞ በጥንድ (ከካተሪና ሲኒያኮቫ ጋር) ወይም በተደባለቀ ጥንድ (ከራጄቭ ራም እና ከኒኮላ ሜክቲች ጋር) አሸንፋለች። በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክም ወርቅ አሸንፋለች፣ በድጋሚ በጥንዶችም እንደዛው። የጨዋታ ስታይሏ ከተጋጣሚዎቿ ስህተቶችን ለማነሳሳት ለመጣር በሚመስል መልኩ የጨዋታውን ፍጥነት እየቀያየረች መጫወት ሲሆን “የታመቀ ሃይል” ተብሎ ሊገለጽ ይችላል።
ኢጋ ስቪያቴክ ከፖላንድ የመጣች ሲሆን ገና የ20 አመት ልጅ ነች። በቅርቡ በደብሊውቲኤ የነጠላዎች ደረጃ ወደ 11ኛ ደረጃ ወርዳለች፣ ነገር ግን በሙያዋ ባሳካችው ከፍተኛ ደረጃ አራተኛ ሆናለች። በወጣትነቷ፣ በዋንጫ ረገድ አንድ የግራንድ ስላም ዋንጫ አላት ፣ ባለፈው አመት የፈረንሳይ ኦፕንን አሸንፋለች። የግራንድ ስላም የነጠላ ውድድርን ለማሸነፍ የመጀመሪያዋ ፖላንዳዊ ተጫዋች በመሆን ታሪክ ሰርታለች። የአጨዋወት ስልቷ ደግሞ በአብዛኛው የሚያተኩረው በሁለቱም ፣ በፍፁም አስገራሚ ምቶቿ እና አስገዳጅ ካልሆኑ ስህተቶችን በመጠቀም ላይ የተመሰረተ ነው። በቤዝላይን ድሮፕሾት ምቷ በ2019 የደብሊውቲኤ የደጋፊ ተወዳጅ ምርጥ ሽልማትን አሸንፋለች።በ2021 የአራቱም ግራንድ ስላም ውድድሮች ላይ ወደ ሁለተኛ ሳምንት የደረሰች ብቸኛ ተጫዋች ነበረች እና የወደፊት ቁጥር አንድ ለመሆን በጥሩ ሁኔታ ላይ ትገኛለች።
ካሮሊና ፕሊሽኮቫ በእኛ ዝርዝር ውስጥ ሌላዋ የቼክ ቴኒስ ተጫዋች ነች። 29 ዓመቷ ነው እና ምንም እንኳን ግራንድ ስላም ባታሸነፍም፣ ብዙ ጊዜ የመጨረሻውን እና የግማሽ ፍፃሜውን ደረጃ ላይ ትደርሳለች። በሙያዋ ሪከርድ 556 አሸንፋ 309 ተሸንፋለች። እ.ኤ.አ. በ 2017 የአለም ቁጥር አንድ ሆና ነበር እናም ያንን ቦታ ለሁለት ወራት ያህል ይዛለች። በ2020 ብዙ ደካማ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን ካደረገች በኋላ 2021 ለእሷ የመነቃቂያ አመት ሆኗል። የበፊት አሰልጣኟን ትታ ከበፊቷ የሴሬና ዊሊያምስ ጓደኛ ጋር ሳሻ ባይን ጋር መስራት ጀመረች ያም በ2021 የዊምብልደን የፍፃሜ ውድድር ላይ እንድትደርስ ያስቻላት ይመስላል። በሰአት 192 ኪ.ሜ በሚጓዘው ጠንካራ ሰርቧ ትታወቃለች!
አሪና ሳባሌንካ የ23 ዓመት ቤላሩሳዊ የቴኒስ ተጫዋች ነች። በአሁኑ ወቅት በነጠላ ቁጥር ሁለት እና ዘጠኝ በጥንድ ዘጠነኛ ላይ ትገኛለች (በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ብትገኝም) ። የመጀመሪያ ነጠላ ግራንድ ስላምን ገና ማሸነፍ ባትችልም ፣ በጥንዶች ሁለት አላት! እ.ኤ.አ. በ2017 የቤላሩስያን ፌድ ካፕ ቡድንን በጥሩ ሁኔታ ከመራች በኋላ ብዙ ስኬት ማግኘት ጀምራለች። ቤዝላይነር ናት እና ስልቷ የተመሰረተው በመሬት ላይ ስትሮክ አሸናፊዎችን በመምታት ላይ ነው። የእርሷ ሰርብ ከላይ ከተጠቀሰው የፕሊሽኮቫ ሃይል በመጠኑ ጠንከር ያለ ነው እና ባለፈው የውድድር ዘመን 165 ኤሶዎችን ሰርባለች።
አሽ ባርቲ በአሁኑ ሰአት በቴኒስ ምርጥ ሴት ተጫዋች ነች። የ25 ዓመት አውስትራሊያዊ ስትሆን እና በመጨረሻዎቹ ሶስት የውድድር ዘመናት መጨረሻ ላይ በነጠላ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። እስካሁን በሙያዋ ሶስት ግራንድ ስላምን አሸንፋለች፣ የመጨረሻው የዘንድሮው ዊምብልደን ነው። በደብሊውቲኤ ፍጻሜዎችም በነጠላ አሸናፊ ነች። የሚገርመው ፣ የሆነ ሰአት ቴኒስ መጫወት አትፈልግም ነበር። በ2014 ከቴኒስ እረፍት ወስዳ ከአንድ አመት በላይ ክሪኬት ተጫውታለች! እስካሁን እንዳየናቸው ተጫዋቾች ሃይለኛ የምትባል ተጫዋች አይደለችም ፣ ወደ መረብ እየተጠጋች ቁርጥ ምቶችን መጠቀም ትወዳለች። የእሷ የአጨዋወት ዘይቤ በተሻለ ሁኔታ “የብልጠት” ተብሎ ሊገለጽ ይችላል።
አሁን በአለም ላይ ካሉ ምርጥ የሴቶች የቴኒስ ተጫዋቾች ሌሎች አምስት እንመልከት! ክፍል 1 ከወጣ...
በቴኒስ ዓለም ውስጥ ምርጥ 15 ሴቶችን እንመልከት። ይህን የፃፍነው በአሁኑ የደብሊውቲኤ የነጠላዎች ደረጃ ሰንጠረዥ...
የቴኒስ ግጥሚያ ለመመልከት በጣም አስደሳች የሚያደርጉ 5 ተጨማሪ ማራኪ የቴኒስ ተጫዋቾችን እንመለከታለን። 5....
በዓለም ውስጥ አምስቱ በጣም ማራኪ የሴቶች የቴኒስ ተጫዋቾች እንቆጥራለን – አንድ በአንድ። 5. ማሪያ...