

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
ልዩ የሆኑ ግቦች አሉ። የዓለማችን ምርጥ ተጫዋቾች የሚገለጹት በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት ግቦችን በማስቆጠር ነው። ከእነዚህ ተጫዋቾች መካከል ሎታር ማታውስ አንዱ ነበር። አማካዩ ባየር ሌቨርኩሰንን 4-2 ሲያሸንፉ ፣ በ1990 የአለም ዋንጫ ዩጎዝላቪያ ላይ ካስቆጠረው አስደናቂ የግል ግብ ቀጥሎ ለራሱ ሁለተኛውን የጀርመን የአመቱ ምርጥ ግብ አስቆጥሯል ።
መህመት ሾል ኳሱን ለማእዘን ምት አስቀምጦታል፣ ነገር ግን ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ ከማሳለፍ ይልቅ ፣ ማታውስ ተዘጋጅቶ ከ20 ሜትር ርቀት እየጠበቀ ወደነበረበት ያቀብላል እሱም ኳሱን ወደ ላይኛው ጥግ ይመታዋል!
የ1990 የአለም ዋንጫ አሸናፊው “እንዲህ አይነት ነገር ሺህ ጊዜ መሞከር ትችላለህ ግን አንድ ጊዜ ብቻ ሊሳካ ይችላል” ብሏል።
ገና በ23 አመቱ ዩርገን ክሊንስማን በጊዜው የጀርመን ሻምፒዮን ከሆነው ባየር ሙኒክ ጋር ባደረገው ጨዋታ ድንቅ የመቀስ ምት ጎል አስቆጠረ። አስደናቂው ግብ በዛ አመት ክሊንስማን ካስቆጠራቸው 19 ጎሎች አንዱ ነበር። የቡንደስሊጋውን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሽልማት እንዲወስድ ረድቶታል። ከሁሉም በላይ ወጣቱ አጥቂ በመላው አውሮፓ ቅንድቦችን ከፍ አደረገ እና ለጀርመን ብሄራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰለፈው ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነበር ።
ኳሱ በቮሊ ወደ ባየር ሙኒክ ሳጥን ውስጥ ይሻማል። ክሊንስማን ኳሱን ፍጹም በሆነ መልኩ በአትሌቲክ የመቀስ ምት ያገኛል፣ ከዛም ወደ ባየር መረብ ውስጥ እና ወደ ታሪክ መፅሃፍ ተቀርቅሮ ይገባል!
ይህ የቀድሞ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ግብ የቡንደስሊጋው የ1990ዎቹ የአስር አመታት ምርጥ ግብ ተብሎ ተመርጧል። እኛ የምንጊዜም ምርጥ የቡንደስሊጋ ግብ ብለነዋል! ሹስተር ባየር ሌቨርኩሰንን ሲቀላቀል 34 አመቱ ሊሆን ይችላል ነገርግን ከሪያል ማድሪድ፣ አትሌቲኮ እና ባርሴሎና ጋር ቆይታ ካደረገ በኋላ ብቃቱን እንዳላጣ አሳይቷል። ሹስተር በዚያው አመት በቡንደስሊጋው የውድድር ዘመን ጎል አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ምርጥ ግቦችን አስቆጥሯል። ይህ ከሁሉም ምርጡ ነው።
ጀርመናዊው ኢንተርናሽናል በመሀል ሜዳ ኳሱን ተቀብሎ የኢንትራክት ፍራንክፈርት በረኛ ላይ ከፍ አድርጎ ከማይታመን ርቀት ወደ ጎል አስገባ! ግብ ጠባቂው ከመስመሩ የራቀ አለመሆኑ ደግሞ የበለጠ ልዩ ያደርገዋል!
ባየርን በዴር ክላሲከር ዶርትሙንድን በትንሽ የጎል ልዩነት በሲግናል ኢዱና ፓርክ አሸንፏል። ሌዋንዶቭስኪ ሁለት ግብ...
የጎልደን ቦይ ሽልማት በስፖርት ጋዜጠኞች እድሜው ከ21 አመት በታች ለሆነ እና ባለፈው አመት ምርጥ...
በጀርመን ከፍተኛ ሊግ ታሪክ የምንጊዜም ምርጥ ግቦች የቶቹ ናቸው? በጣም ቆንጆ የሆኑትን ስድስት ግቦች...
በአውሮፓ ታላላቅ ቡድኖች ዙሪያ ያሉ ሁሉም የዝውውር ወሬዎች በአንድ ቦታ! የኒውካስትል ዩናይትድ አዲሶቹ የሳውዲ...