

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
የዎልቨርሃምፕተን ዋንደርርስ አጥቂ ራውል ሂሚኔዝ ፣ ቅዳሜ እለት በተደረገው እጅግ አዝናኝ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቡድኑ ዌስትሀም ዩናይትድን በሜዳው 1-0 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ግጥሚያ ላይ እጅግ አስደናቂ የሆነ የሁለተኛው አጋማሽ ግብ አስቆጥሯል።
የእንግዳው ቡድን ግብ ጠባቂ ሉካስ ፋቢያንስኪ በ58ኛው ደቂቃ ላይ ራውል ሂሚኔዝ ከዳንኤል ፖዴንሴ ተቀብሎ የመታውን የመጀመርያ ኳስ የሚያድንበት ምንም እድል አልነበረውም።
የፊት አጥቂው በ33ኛውን የግብ ሙከራ ሳያበላሽ እና ፋቢያንስኪ ከደቂቃ በኋላ ጆአዎ ማውቲንሆ የመታዉን ኳስ ከማዳኑ በፊት ፣ ጃሮድ ቦወን በ10ኛው ደቂቃ ባደረገው ኢላማዉን ያልጠበቀ ሙከራ ለዌስትሃም የመክፈቻውን ግብ ለማስቆጠር ተቃርቦ ነበር ፣ ።
ዎልቭሶች ጥሩ ቅብብል በማድረግ መዶሻዎቹ ላይ ግብ ከማስቆጠራቸው በፊት ፋቢያንስኪ ከእረፍት በኋላ እንደተጀመረ ሁለት አስደናቂ ኳስ አድኗል።
ሂሚኔዝ ፣ ፖደንሲ ያሻማለትን ኳስ ወደ ግቡ መአዝን ጥግ በመምታት ፣ በእንግዳው ቡድን ግብ ጠባቂ በማስቆጠር ደጋፊዎቹን አስፈንጥዟል።
የአራት ተከታታይ የማሸነፍ ጉዞ ሪከርድ የተጨናገፈበት ዌስትሃም በመጨረሻው ደቂቃ ላይ ከፍተኛ ጫና ለመፍጠር ሞክሯል ነገር ግን ቦወን የግቡ መአዝን የመለሰለትን ሙከራ ብቻ ማድረግ የቻለ ሲሆን ፣ ዎልቭስ በመከላከል ረገድ ቆራጥነት አሳይቷል።
በክረምቱ ጊዜ ከፖርቱጋላዊው የሀገሩ ልጅ ኑኖ ኢስፔሪቶ ሳንቶ የተረከበው ብሩኖ ላጌ ደስተኛ ቢመስልም ተጫዋቾቹ ጥሩ ስራቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል።
“አሁን የምፈልገው ነጥብ ብቻ ነው” ሲል ላጌ ለቢቢሲ ተናግሯል። “በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ እንቅስቃሴ አሳይተን ጨዋታውን ከመጀመሪያው ጀምሮ ተቆጣጥረን ነበር ፣ እንደ ዌስትሀም ካለ ቡድን ጋር ስትጫወት ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ።
“ሁሉም ተጫዋቾች ያቀድነውን ሁሉ ስላደረጉ በጣም ደስተኛ ነኝ። ከጨዋታው ጥቂት ደቂቃዎች በፊት እኔ ዛሬ የምፈልገው በጣም ቀላል ነው አልኳቸው ፣ ለኔ የምታሳዩኝን ስሜት ለደጋፊዎቼ አሳዩ።”
ዋልቭስ አሁን በኢ.ፒ.ኤል የደረጃ ሰንጠረዡ በ19 ነጥብ ወደ 6ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። መዶሻዎቹ አንድ ቦታ ወደ ታች ተንሸራተው በ23 ነጥብ 4ኛ ላይ ይገኛሉ።
ዌስትሃም አርሰናልን በመዝለል ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ደረጃ ለመግባት ይፈልጋል። ኖርዊች ከመጨረሻው ደረጃ መውጣት ይፈልጋል።...
ስኮት ማክቶሚናይ በመጀመርያዎቹ አስር ደቂቃዎች የማሸነፊያዋን ግብ በማስቆተር ማንቸስተር ዩናይትዶች አስቶንቪላን አሸንፈው በኤፍኤ ካፕ...
ሎስ ብላንኮዎቹ ቫሌንሢያን አሸንፈው የላሊጋው መሪነቱት ሲያሰፉ ካሪም ቤንዜማ በሁሉም ውድድሮች 300ኛ ጎሉን ከመረብ...
በእሁድ የኤፍኤ ዋንጫ ጨዋታ ሊቨርፑል ሽሩውስበሪን ያስተናግዳል! ከሽሮፕሻየር የመጡት ተጫዋቾች የማይታመን ብስጭት ማውጣት ይችላሉ...