

Cameroon
Egypt
0
1
AFCON
Burkina Faso
Senegal
1
3
AFCON
Egypt
Morocco
2
1
AFCON
Senegal
Eq. Guinea
3
1
AFCON
Malawi
Senegal
0
0
AFCON
Zimbabwe
Guinea
2
1
AFCON
Gabon
Morocco
2
2
AFCON
Ghana
Comoros
2
3
AFCON
Brighton
Chelsea
1
1
Premier League
Cameroon
Ethiopia
4
1
AFCON
Liverpool
Arsenal
0
0
EFL Cup
Cape Verde
Burkina Faso
0
1
AFCON
Eq. Guinea
Ivory Coast
0
1
AFCON
Mauritania
Gambia
0
1
AFCON
Tunis
Mali
0
1
AFCON
Tottenham
Chelsea
0
1
EFL Cup
Man Utd
Aston Villa
1
0
Premier League
Bayern
M'Gladbach
1
2
Bundesliga
AS Roma
Juventus
3
4
Serie A
Lyon
PSG
1
1
Ligue 1
Real Madrid
Valencia
4
1
La Liga
Juventus
Napoli
1
1
Serie A
AC Milan
AS Roma
3
1
Serie A
Chelsea
Tottenham
2
0
EFL Cup
Leeds
Burnley
3
1
Premier League
Brentford
A Villa
2
1
Premier League
Man CIty
Arsenal
2
1
Premier League
Watford
Tottenham
0
1
Premier League
Cr Palace
West Ham
2
3
Premier League
Everton
Brighton
2
3
Premier League
Chelsea
Liverpool
2
2
Premier League
Getafe
Real
1
0
LaLiga
Atlético
Vallecano
2
0
LaLiga
Mallorca
Barcelona
LaLiga
Everton
Chelsea
1
1
Premier League
West Ham
Arsenal
0
2
Premier League
Southampton
Cr. Palace
2
2
Premier League
Wolves
Brighton
1
0
Premier League
Leeds
Man City
0
7
Premier League
Aston Villa
Norwich
2
0
Premier League
Newcastle
Liverpool
1
3
Premier League
Cagliari
Inter
0
4
Serie A
Empoli
Napoli
1
0
Serie A
Atalanta
H. Verona
2
1
Serie A
AC Milan
Udinese
1
1
Serie A
Juventus
Venezia
1
1
Serie A
AS Monaco
PSG
0
2
Ligue 1
Barceclona
Osasuna
2
2
LaLiga
Everton
Cr Palace
1
3
Premier League
Atlético
Real
0
2
LaLiga
Aston Villa
Liverpool
0
1
Premier League
Watford
Brentford
1
2
Premier League
Wolves
Man City
0
1
Premier League
Southampton
Arsenal
0
3
Premier League
Leeds
Chelsea
2
3
Premier League
Man United
Norwich
1
0
Premier League
West Ham
Burnley
0
0
Premier League
Newcastle
Leicester
0
4
Premier League
Villareal
Atalanta
3
2
Champions League
Barceclona
Bayern
0
3
Champions League
Club Brugge
PSG
1
4
Champions League
Man City
RB Leipzig
1
2
Champions League
Atlético
Porto
3
1
Champions League
Liverpool
AC Milan
2
1
Champions League
Sporting
Ajax
2
4
Champions League
Beskitas
Dortmund
0
5
Champions League
Inter
Real
0
2
Champions League
Chelsea
Zenit
3
3
Champions League
Malmö
Juventus
0
1
Champions League
Dynamo Kyiv
Benfica
0
2
Champions League
Sheriff
Shakhtar
1
1
Champions League
Young Boys
Man United
1
1
Champions League
Sevilla
Salzburg
0
1
Champions League
Lille
Wolfsburg
3
1
Champions League
Arsenal
Everton
1
2
Premier League
Liverpool
Wolves
1
0
Premier League
Genoa
Juventus
0
2
Serie A
Chelsea
West Ham
2
3
Premier League
Betis
Barcelona
1
0
LaLiga
Norwich
Tottenham
0
3
Premier League
Cr Palace
Man United
0
1
Premier League
Man City
Watford
3
1
Premier League
Brighton
Southampton
1
1
Premier League
Burnley
Newcastle
0
1
Premier League
በሁለቱም ክለቦች በኩል የኮቪድ ስጋት ቢኖርም ሌሲስተር ሲቲዎች እሮብ አመሻሽ በኢኤፍኤል ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ወደ አንፊልድ አቅንተው ሊቨርፑልን ይገጥማሉ።
የሌሲስተር አሰልጣኝ ብራንዲን ሮጀርስ ቡድኑ በኮቪድ 19 ለ10 ቀናት ከሜዳ ከራቀ በኋላ ፣ የቀድሞ ቡድኑን ለመግጠም ወደ አንፊልድ ይመለሳል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ሊቨርፑሎች በ 10 ቀናት ውስጥ አራተኛ ግጥሚያቸው ያደርጋሉ።
በሊቨርፑል በኩል ትያጎ አልካትራ በኮቪድ መያዙን ተከትሎ ከ ኩርቲስ ጆነስ እና ፋቢንሆ ጋር የኢቆይ ሲሆን ሃርቨይ ኢሎት አሁንም በከባድ የቁርጭምጭሚት ጉዳት ላይ ነው።
ጆርዳን ሄንደርሰን በሳምንቱ መጨረሻ ከቶተንሃም ጋር የነበረበትን ጨዋታ ከኮቪድ ጋር በተዛመደ ህመም ሳቢያ አምልጦታል እናም በዚህ ጨዋታ የመሰለፉ ጉዳይ አጠራጣሪ ነው።
ታይለር ሞርቶን እና ጄምስ ሚሊምስ እንደገና በምርጥ 11 ሊካተቱ ይችላሉ ፣ አሌክስ ኦክስላዴ-ቻምበርሊን እንዲሁ በምርጥ 11 ውስጥ ለመካተት ይጥራል።
አንድሪው ሮበርትሰን ከስፐርስ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ከግጥሚያው ውጪ በመሆኑ በግራ ተመላላሽ ቦታ ላይ ኮስታስ ቲማካስ ሊሰለፍ ይችላል ፣ ቨርጂል ቫን ዳይክ በኮቪድ 19 መጠቃቱ ተከትሎ አሁንም በገለልተኛ ምርመራ ውስጥ ይገኛል.
በአራት የሊግ ካፕ ጨዋታዎች አምስት ግቦችን ያስቆጠረው ታኩሚ ሚናሚኖን ጨምሮ ጆ ጎሜዝ ፣ ኔኮ ዊሊያምስ እና ካኦሚን ኬለር የመሳሰሉ ተጠባባቂ ተጫዋቾች በግጥሚያው የሚሰለፉ ይሆናል።
በዚህ ግጥሚያ የማይሰለፉ የሌስተር ተጫዋቾች ብዛት ከሊቨርፑል የበለጠ ሊሆን ይችላል ፣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምን ያህል ክፉኛ እያጠቃቸው እንደሆነ ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎችን ባለማድረጋቸው ማየት እንችላለን።
ጃኒክ ቫስተርጋርድ ፣ አዮዜ ፔሬዝ ፣ አዴሞላ ሉክማን ፣ ከሌቺ ኢሄናቾ ፣ ፊሊፕ ቤንኮቪች ፣ ሃምዛ ቻውንድሪ እና ቮንቴ ዴለይ ካምቤል በኮቪድ 19 ከተጠቁ ተጫዋቾች መካከል ይገኙበታል ይህ ማለትም በግጥሚያው ላይካተቱ ይችላሉ።
ሁለቱም ቡድኖች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኞች ምክንያት ሁለተኛ ቡድናቸውን የሚያሰለፉ ይሆናል ፣ ስለሆነም ውጤቱ ለመገመት ከባድ ነው። ሆኖም በእያንዳንዱ አጋማሽ ጎል በማስቆጠር ሊቨርፑሎች 2-0 በሆነ ውጤት ያሸንፋሉ ብለን እናስባለን።
የሊቨርፑል ተጠባቂ አሰላለፍ:
ኬልሄር ፤ ዊሊያምስ ፣ ጎሜዝ ፣ ኮናቴ ፣ ቲሚካስ ፤ ኦክስሌድ-ቻምበርሊን ፣ ሞርተን ፣ ሚልነር ፤ ጎርደን ፣ ፊርሚኖ ፣ ሚናሚኖ
የሌስተር ሲቲ ተጠባቂ አሰላለፍ:
ሽማይክል ፤ አልብራይተን ፣ አማርቴይ ፣ ንዲንዲ ፣ በርትራንድ ፤ ቲሊማንስ ፣ ሱማሬ ፤ ማዲሰን ፣ ዳውቡሪ-ሆል ፣ ባርንስ ፤ ዳካ
ሁለቱ ትልልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች ሐሙስ ምሽት በሊቨርፑል ሲገናኙ ምን ሊከሰት ይችላል? በኮቪድ-19...
ቼልሲ በምዕራብ ለንደን ቶተንሃም ሆትስፐርን ሲያሸንፍ ዴቪስ የራሱን ግብ ሲያገኝ ሀቨርትዝ አንድ አስቆጥሯል። በስታምፎርድ...
ሀሙስ አመሻሽ ላይ ሁለት ትላልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች በኢኤፍኤል ግማሽ ፍፃሜ ይገናኛሉ! ማን...
ለዚህ ግዙፍ የኢኤፍኤል የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ቶተንሃም ወደ ቼልሲ ይጓዛል። በሰሜን ለንደን ከሚደረገው...