- Anthony Martial leaves Man Utd and joins Sevilla on loan. Juventus signed Vlahović and Zakaria. Vamos.bet is the biggest betting company in Ethiopia. Frank Lampard is the new Everton's coach. Senegal is the first AFCON 2021 finalist, will they face off Egypt or Cameroon? Habesha offers the best betting odds in Ethiopia. Aubameyang aims to revive his career in Barcelona. Luis Diáz joins Liverpool from FC Porto. Adama Traoré heads to Barcelona on loan transfer.
- Halllo welcome
Stories By Michael Gebremeskel
-
Football
/ 1 year agoቼልሲዎች በመጨረሻ እድል ፍጥጫ ከሲቲ ኮከቦች ጋር ይፋለማሉ!
የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት እድል ለማግኘት ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ ኮከቦች ጋር ማሸነፍ ስላለበት በዚህ ቅዳሜ ማንቸስተር ውስጥ የሊጉ አናት የስድስት ነጥብ...
-
EFL Cup
/ 1 year agoበግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የሜሲሳይድ ተቀናቃኞች ሊቨርፑል እና አርሰናል ይገናኛሉ!
ሁለቱ ትልልቅ የእንግሊዝ እግር ኳስ ቡድኖች ሐሙስ ምሽት በሊቨርፑል ሲገናኙ ምን ሊከሰት ይችላል? በኮቪድ-19 ሀሰተኛ የምርመራ ውጤት ዙርያ በተነሳ ውዝግብ ውስጥ...
-
Football
/ 1 year agoፒኤስጂ ከግሩፓማ ስታዲየም አንድ ነጥብ ይዞ ተመልሷል!
ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን በ ሊግ 1 ከሊዮን ጋር ያደረጉት ፍልሚያ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል። በምሽቱ ፖቸቲኖ ያደረጋቸው የተጨዋቾች ቅያሪ ወሳኝ...
-
Football
/ 1 year agoቀያይ ሰይጣኖች በማክቶሚናይ ብቸኛ ግብ አስቶንቪላን አሸንፈው ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል!
ስኮት ማክቶሚናይ በመጀመርያዎቹ አስር ደቂቃዎች የማሸነፊያዋን ግብ በማስቆተር ማንቸስተር ዩናይትዶች አስቶንቪላን አሸንፈው በኤፍኤ ካፕ ወደ አራተኛው ዙር ሾልከው እንዲገቡ አድርጓል! ስኮት...
-
Football
/ 1 year agoሪያል ቫሊንሲያን ባሸነፈበት ግጥሚያ ቤንዜማ እና ቪኒሲየስ ግብ አስቆጥረዋል!
ሎስ ብላንኮዎቹ ቫሌንሢያን አሸንፈው የላሊጋው መሪነቱት ሲያሰፉ ካሪም ቤንዜማ በሁሉም ውድድሮች 300ኛ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል። የካርሎ አንቸሎቲው ሪያል ማድሪድ ቫሌንሢያን በበርናባው...