- Anthony Martial leaves Man Utd and joins Sevilla on loan. Juventus signed Vlahović and Zakaria. Vamos.bet is the biggest betting company in Ethiopia. Frank Lampard is the new Everton's coach. Senegal is the first AFCON 2021 finalist, will they face off Egypt or Cameroon? Habesha offers the best betting odds in Ethiopia. Aubameyang aims to revive his career in Barcelona. Luis Diáz joins Liverpool from FC Porto. Adama Traoré heads to Barcelona on loan transfer.
- Halllo welcome
All posts tagged "EPL"
-
Football
/ 1 year agoማንቸስተር ዩናይትዶች ማውቲንሆ ዘግይቶ ባስቆጠረው ግብ በሜዳቸው ተሸንፈዋል።
ዎልቨርሃምፕተን ዋንደርደርስ ወደ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ ተጉዘው ከአርባ አመታት በሁላ የመጀመሪያ ድላቸውን ይዘው ተእልሰዋል። ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሰኞ እለት...
-
ቼልሲ እና ሊቨርፑል በዋና ከተማው አቻ ተለያይተዋል!
ቀያዮቹ ማኔ እና ሳላህ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ቀዳሚ መሆን ቢችሉም ቼልሲዎች ኮቫቺች እና ፑሊሲች ባስቆጠሯቸው ግቦች ከመመራት ተነስተው አቻ መለያየት ችለዋል!...
-
ሳንቼዝ ዘግይቶ ያስቆጠረው ግብ ለስፐርስ ወሳኝ ድል አስገኝቷል!
ዋትፎርድ በአስደናቂ ሁኔታ ታግሎ ነበር ነገር ግን ዳቪሰን ሳንቼዝ በ96ኛው ደቂቃ የሆርኔቶችን መረብ ማግኘት ችሏል። ቶተንሃም ሆትስፐር በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ...
-
Football
/ 1 year agoበ10 ተጫዋች ግጥሚያውን የጨረሱት መድፈኞቹ በሮድሪ ጎል ተሸንፈዋል!
ማንቸስተር ሲቲ አርሰናልን የማሸነፊያውን ጎል ዘግይቶ በሁለተኛው አጋማሽ ተጨማሪ ሰአት ውስጥ አስቆጥሯል። ጋብሪኤል ለሜዳው ቡድን ቀይ አይቷል! ማንቸስተር ሲቲ በተከታታይ 11...
-
Football
/ 1 year agoዎልቭሶች አስደናቂ የኢፒኤል ድል ለማስመዝገብ ወደ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ ያቀናሉ!
ማንቸስተር ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለመሳተፍ የሚያስችለው ደረጃን መያዝ ይፈልጋል። ዎልቨርሃምፕተን ዋንደርስ ደግሞ በአውሮፓ እግር ኳስ ውድድር የመሳተፍ እድላቸውን ወደ ትክክለኛው...